መሸሻ ወልዴ

Hatricksport website editor

የቅ/ጊዮርጊሷ የልብ ደጋፊ ካሰች መስቀሌ የቀብር ስነ- ስርዓቷ ዛሬ ተፈፅሟል

የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብን ለበርካታ ዓመታቶች በመደገፍ ትታወቃለች።ስሟም ካሰች መስቀሌ ይባላል። እሷ የክለቡ እንስት…

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ”ይድነቃቸው ኪዳኔ /ፋሲል ከነማ/

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ” “ለአንድም ቀን ቢሆን ራሴን…

“ለኢትዮጵያ ቡና መጫወትና በካሳዬ አራጌ መሰልጠን መቻል የተለየ ደስታን ይሰጥሃል”ፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን /ችምስ/

“ለኢትዮጵያ ቡና መጫወትና በካሳዬ አራጌ መሰልጠን መቻል የተለየ ደስታን ይሰጥሃል” “ኢትዮጵያ ውስጥ በኳስ ችሎታው ታፈሰ…

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው”አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው” “አዲስ ግደይ ፕሮፌሽናል አዕምሮ…

“ኢትዮጵያዊያኖች በፕሮፌሽናል ደረጃ ወደ ውጪ ወጥቶ መጫወትን ይፈራሉ፤ያን ችግር ሊያስወግዱት ይገባል” ዑመድ ኡኩሪ

“በግብፅ ሊግ ለመጫወት በራስ የመተማመን ብቃትና ልበ ሙሉ መሆን ያስፈልጋል” “ኢትዮጵያዊያኖች በፕሮፌሽናል ደረጃ ወደ ውጪ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቀድሞ ተጨዋች ሳምሶን ሽፈራው /ጆሮ/

በመሸሻ ወልዴ /G.BOYS/ “በእዚህን ወቅት አስባችሁኝ ላደረጋችሁልኝ ስጦታ በጣም አመሰግናለው” የእግር ኳስን በክለብ ደረጃ ለኢትዮጵያ…

“ቅ/ጊዮርጊስ ለተጨዋቾቹ ደመወዝ ከመክፈል ባለፈ በተደጋጋሚ ስልክ በመደወል የሚጠይቅበት ሁኔታ የክለቡን ታላቅነት ይበልጥ አሳይቶኛል”ጌታነህ ከበደ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመኑ ላይ ከደቡብ ፖሊስ ጋር የኮከብ ተጨዋችነት ክብርን፤ ከደደቢት ጋር ደግሞ…

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ያሰባሰቡትን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ ዛሬ አስረከቡ

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ይውል ዘንድ ከፕሪምየር ሊግ እና ከከፍተኛ ሊግ ቡድን…

የቀድሞው ግብ ጠባቂ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል ማቴሪያል ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ረዳ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በወጣትነት ዕድሜው ከ1980ዎቹ የመጨረሻ ዓመታቶች አንስቶ እስከ 1990ዎቹ የመጀመሪያ ዓመታቶች…

የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታድየም አካባቢ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ድጋፍን አደረጉ-ምሳም አበሉ

በአዲስ አበባ ስታድየም የሚታደሙ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች እንደዚሁም ደግሞ የእነሱም የቅርብ ጓደኞች…