የሲዳማ ቡናው ስኬታማ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች አዲስ ግደይ በየዓመቱ የፕሪምየር ሊጉ ውድድር ላይ በርካታ ግቦችን በማስቆጠር በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል፤ በግብ አግቢነቱም ጨራሽ...
ኢትዮጵያ ቡና በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው ጨዋታ 2-1 ማሸነፉ ይታወሳል፤ የክለቡን የድል ጎልም ሀብታሙ ታደሰ በግንባሩ በመግጨት አስቆጥሯል፤ ተጨዋቹ ለቡድኑ ወሳኟን የድል...
በመሸሻ ወልዴ ሀትሪክ፡- ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ሰበታ ከተማን በአንተ ሁለት ጎሎችና በካርሎስ ዳምጠው አንድ የፍጹም ቅጣት ምት ጎል 3ለ1 ሊያሸንፍ ችሏል፤ ጨዋታው ምን...
በመሸሻ ወልዴ ሀትሪክ፡- ከወልቂጤ ከተማ ጋር አቻ ተለያይታችሁ የፕሪምየር ሊጉን ነጥብ በመጣል ጀምራችኋል፤ ጨዋታው ምን መልክ ነበረው? ውጤቱስ ለእናንተ የሚገባ ነው? አብዱልከሪም፡-...
በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ከነዓን ማርክነህ ዋልያዎቹ ዘንድሮ በሚያደርጓቸው የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ዋንኛው እቅዳቸው ጥሩ...
በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ሻም ፒዮናው ፋሲል ከነማ የቅድመ ዘመን ዝግጅቱን መቀመጫውን ባህር ዳር ላይ አድርጎ እየሰራ ይገኛል፤ ፋሲሎች ለዘንድሮ የውድድር ዘመን...
በመሸሻ ወልዴ (ጂቦይስ) ኢትዮጵያ ቡና በእዚህ ዓመት ለሚያደርገው የእግር ኳስ ውድድር የቅድመ ዝግጅቱን ልምምድ መቀመጫውን ዝዋይ / ባቱ/ ከተማ ላይ በማድረግ በቀን ሁለት...
በመሸሻ ወልዴ የተወለደው፡- አዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ አሁን የሚኖረው፡- ሲዊዘርላንድ ዙሪክ የተጫወተባቸው ክለቦች፡- ለመድን ከታዳጊ አንስቶ እስከዋናው፣ ለኤሌክትሪክ፣ ለትራንስ ኢትዮጵያ፣ ለአዳማ ከተማ...
በመሸሻ ወልዴ የቅ/ጊዮርጊሱ ስኬታማው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አስቻለው ታመነ በዝውውር መስኮቱ ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ለቡድኑ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፤ አስቻለው በእዚህ ጊዜ የተጨዋችነት ቆይታውም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident