ተፃፈ በ

156 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“ቅ/ጊዮርጊስ በየትኛውም ሊግ ይጫወት ክለቡን መርጬ ነው የመጣሁት” ደስታ ደሙ /ቅ/ጊዮርጊስ/�

ቅ/ጊዮርጊስ የወልዋሎ አዲግራት ዩንቨ ርስቲና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጠንካራ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋችየሆነውን ደስታ ደሙን ከደደቢቶቹ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾች አቤልና የአብስራ ተስፋዬ በኋላ ማስፈረም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

“ኢትዮጵያ ቡናዎች ካሳዬ አራጌ ለሚከተለው የጨዋታ ፍልስፍና ትሆናለህ ብለው ሲያመጡኝ ደስተኛ ሆኜ ነው የገባሁት” አለምአንተ ካሳ /ማሪዮ/ /ኢትዮጵያ ቡና/�

  ሀትሪክ፡- ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት ፊርማህን አኑረሃል፤ ምን ስሜት ተሰማህ? ክለቡንስ እንዴት የቅድሚያ ምርጫህ አደረግክ? አለምአንተ፡- ኢትዮጵያ ቡና ለእኔ የመጀመሪያና ተቀዳሚ ምርጫዬ ሊሆን...

ዜናዎች

“ኢትዮጵያኖች ቴክኒክ የላቸውም የሚለው ሀሳብ አያስማማኝም፤ ታክቲክ ከሆነ ግን እቀበለዋለው”ሙሉዓለም መስፍን /ዴኮ/

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን / ዋልያዎቹ/ በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸውን እያደረጉ ሲሆን በእዚህም የቅድሚያ ግጥሚያ ከጅቡቲ አቻቸው ጋር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“የጥሎ ማለፉ ብቻ ሳይሆን የፕሪምየር ሊጉም አሸናፊ እኛ ነን” ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)

ሱራፌል፡- የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን እኛ አላጣነውም አሁንም ራሳችንን እንደሻምፒዮና ቡድን አድርገን ነው እየቆጠርን የምንገኘውና የእሁዱን የጥሎ ማለፍ ዋንጫ ማግኘታችን ሁላችንንም ደስተኛ አድርጎናል፡፡...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እግር ኳሳዊ ባልሆነ መልኩ አጥተናል” ኤፍሬም ዓለሙ [ፋሲል ከነማ]

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብን በጥሩ የመሀል ሜዳ ስፍራ ተጨዋችነቱ በማገልገል ቡድኑን እየጠቀመ የሚገኘው ኤፍሬም ዓለሙ ቡድናቸው የዘንድሮውን የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ስላጣበት መንገድ፣...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

“መቐለን በማሸነፋችን ዋንጫውን ማሰብ ጀምረናል” ሀብታሙ ገዛኸኝ (ሲዳማ ቡና) “ካሉት ጨዋታዎች አንፃር የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ የማንሳት ዕድሉ በእኛ እጅ ነው ያለው” በዛብህ መለዮ /ፋሲል ከነማ/

በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ላይ የተካሄዱ ሲሆን በእለቱም ከተከናወኑት ግጥሚያዎች መካከል በከፍተኛ ጉጉት ተጠብቆ የነበረውን ጨዋታ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በሲዳማ ቡና ላይ የተጎናፀፍነው ጣፋጭ ድል አሁንም የሊጉ ዋንጫ እኛን እንደሚፈልግ የጠቆመ ነው” አቡበከር ሳኒ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

በመሸሻ ወልዴ ቅ/ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተፋለ መበት ተጠባቂው የሊጉ ጨዋታ ኢሱፍ  ቡርሃና እና አቡበከር ሳኒ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች 2ለ0 አሸንፎ የወጣ ሲሆን ቡድኑ ያገኘው...

ዜናዎች

የአሰልጣኝ ስዩም አባተ የመታሰቢያ ዋንጫ በኢትዮጵያ ቡናና ንፋስ ስልክ ቡድኖች አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የቄራ አንበሳ እግር ኳስ ቡድን በ6 የብሄራዊ ሊግ ክለቦች መካከልና በ2 ሌሎች የውድድሩ አድማቂ ቡድኖች መሀል በአልማዝዬ ሜዳ ሲያካሄድ የነበረው የአሰልጣኝ ስዩም አባተ...

ዜናዎች

የአሰልጣኝ ስዩም አባተ የ40 ቀን መታሰቢያ ዛሬ ታስቦ ሲውል ለታላቁ የስፖርት አባት በስማቸው የተዘጋጀው የመታሰቢያ እግር ኳስ ውድድርም እሁድ በአልማዝዬ ሜዳ ይጠናቀቃል

የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በቅርቡ በሞት ያጣነው ታላቁ የእግር ኳስ ባለሙያ አሰልጣኝ ስዩም አባተ የ40 ቀን መታሰቢያ ዛሬ ታስቦ የሚውል ሲሆን ለምርጡ...