ተፃፈ በ

156 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“እንደ ግልም እንደ ቡድንም ጥሩ አልነበርንም፤ ላጣነው ውጤት ተጠያቂም ነን”የአብስራ ተስፋዬ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የቅዱስ ጊዮርጊሱ የአብስራ ተስፋዬ ስለ ዘንድሮው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎአቸውና ስለራሱ ይናገራል፤ የአብስራ ምን ብሎ ይሆን? ተጨዋቹን ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አናግሮት የሰጠው ምላሽ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ውጤት ለእኛ በቂ አይደለም” ይገዙ ቦጋለ /ሲዳማ ቡና/

በሲዳማ ክልል ሀለታ ጩኮ ነው ተወልዶ ያደገው፤ ወጣት ሲሆን በዋናው ስሙ መጠሪያ ደግሞ ይገዙ ቦጋለ ይባላል። በቅፅል ስሙ ደግሞ "ባ" ተብሎ ይጠራል። ቤትኪንግ...

መከላከያዜናዎች

“መከላከያ ትልቅ ቡድን ነው፤ ወደ ፕሪምየር ሊጉም ዳግም በመመለሱ የማላውቀው አይነትም የደስታ ስሜት ነው እየተሰማኝ ያለው”በሀይሉ ግርማ /መከላከያ/

መከላከያ በአሰልጣኝ ዩሃንስ ሳህሌና በረዳቱ ዮርዳኖስ አባይ እየተመራ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ዳግም ሊቀላቀል ችሏል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ይህ ትልቅ ስም ያለው...

ዜናዎች

ኢትዮ-አፍሪካ የአሰግድ ተስፋዬ የመታሰቢያ ውድድር ሻምፒዮና ሆነ

እውቁን የቀድሞ የሀገር ባለውለተኛና ድንቅ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋችን አሰግድ ተስፋዬን/ጂሪየስ/ የአራተኛ ዓመት ህልፈትን አስመልክቶ በ8 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የቆየው የመታሰቢያ እግር ኳስ ውድድር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

“ለወላይታ ድቻ ብቻ ሳይሆን ለተመረጥኩበት የብሄራዊ ቡድንም ምርጥ ግልጋሎቴን ልሰጥ ተዘጋጅቻለው” በረከት ወልዴ

"የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና ለመሆን እንደ ፋሲል ከነማ ለሁሉም ቡድን እኩል ግምት ልሰጥ ይገባል" "ለወላይታ ድቻ ብቻ ሳይሆን ለተመረጥኩበት የብሄራዊ ቡድንም ምርጥ ግልጋሎቴን ልሰጥ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ዛሬ ያገኘሁት ሽልማት ቀላል አይደለም፤ ለቡናም ምን ሰርቼለት ነው የተሸለምኩትም እንድል አስብሎኛልና ከቡና ጋር ሻምፒዮና ሆኜ ነው መጨረስ የምፈልገው” አቡበከር ናስር

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች የሆነው አቡበከር ናስር ዛሬ ምሽት በነበረው የስካይ ላይት ሆቴል የሽልማት አሰጣጥ ፕሮግራም ላይ የክለቡ አጋርና ስፖንሰር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

“ጠንካራ ነን፤ በ10 ዓመታት ጊዜ ውስጥም የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና የመሆን እቅድ አለን” ሰኢድ ሀሰን/ፋሲል ከነማ/

“ጠንካራ ነን፤ በ10 ዓመታት ጊዜ ውስጥም የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና የመሆን እቅድ አለን” “ጉዳት ሲደርስብኝ ከኳስ የምለይ መስሎኝ ሰግቼ ነበር”ሰኢድ ሀሰን/ፋሲል ከነማ/ በቤትኪንግ ፕሪምየር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኳስ እንቅስቃሴም ሆነ በውጤት ምርጡንና የተሻለውን ቡና እየተመለከትን ነው”ሚኪያስ መኮንን /ኢትዮጵያ ቡና/

"ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኳስ እንቅስቃሴም ሆነ በውጤት ምርጡንና የተሻለውን ቡና እየተመለከትን ነው" "ለኢትዮጵያ ቡና መጫወት እድለኝነትን ይጠይቃል፤ በኢንተርናሽናል የውድድር መድረክ ላይም ቡናን ማየት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳት ሕልሜ ነበር፤ ይህንንም ከፋሲል ከነማ ጋር በማሳካቴ የማላውቀው አይነት የደስታ ስሜት ተሰምቶኛል” ሱራፌል ዳኛቸው /ፋሲል ከነማ/

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የአራት ሳምንታት የጨዋታ ጊዜያቶች ቢቀሩትም ኢትዮጵያ ቡና ከወላይታ ድቻ ጋር ያከናወነውን ግጥሚያ በአቻ ውጤት ማጠናቀቁን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ሊጉ ሳይጠናቀቅ...