ተፃፈ በ

156 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎች

“በወላይታ ድቻ የቀድሞ ስምና ዝናዬን እንደምመልስ እርግጠኛ ነኝ” ምንይህሉ ወንድሙ /ወላይታ ድቻ/

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ መከላከያ ጨምሮ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለባህርዳር ከተማ ክለብ ተጫውቶ አሳልፏል፤ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቹ ምንይህሉ ወንድሙ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“በባህርዳር ከተማ ክለብ ቆይታዬ የተሳካ ጊዜን አሳልፋለው” ፋሲል ገ/ሚካሄል /ባህርዳር ከተማ/

“ከባስኬት ቦል ተጨዋችነት ተመልምዬ ነው ግብ ጠባቂ የሆንኩት” “በባህርዳር ከተማ ክለብ ቆይታዬ የተሳካ ጊዜን አሳልፋለው” ፋሲል ገ/ሚካሄል /ባህርዳር ከተማ/ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዕድሜያቸው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“በምርጡ ኢትዮጵያ ቡና ስር ሆኖ ዋንጫ አለማንሳት በጣም ይቆጫል፤ ከዚህ ቡድን ጋር ሻምፒዮን መሆን ትልቁ ምኞቴ ነው” አስራት ቶንጆ (ኢት.ቡና)

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ቡና በኮሪደር ስፍራው ላይ በመጫወት ጥሩ ብቃታቸውን ካሳዩ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው፤ አስራት ቶንጆ ይባላል፤ ይህ ተጨዋች...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቡልቻ ሹራ በፈረሰኞቹ ቤት አዲስ ታሪክ ማፃፍን ያልማል

ቅ/ጊዮርጊስን በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ከሰበታ ከተማ ክለብ በመምጣት የተቀላቀለው ቡልቻ ሹራ ለአዲሱ ቡድኑ ፊርማውን በማኖሩ የተሰማውን ደስታ ገልፆ በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታው አዲስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ለቅ/ጊዮርጊስ መጫወት ያለውን አደራና ሀላፊነት አውቄ ነው ፊርማዬን ያኖርኩት” በረከት ወልዴ /ቅ/ጊዮርጊስ/

"ለቅ/ጊዮርጊስ መጫወት ያለውን አደራና ሀላፊነት አውቄ ነው ፊርማዬን ያኖርኩት" በረከት ወልዴ /ቅ/ጊዮርጊስ/ "ወደ ቅ/ጊዮርጊስ ሳመራ ምክንያት ኖሮኝና የሚጠበቅብኝንም ሀላፊነትና አደራ አውቄ ነው ፊርማዬን...

ሴካፋዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ

  ኢትዮጵያ ከኤርትራና ከቡሩንዲ ጋር ተደለደለች-ከኤርትራ ጋርም የመክፈቻውን ጨዋታ ታደርጋለች “የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

“ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስትመጣ ቀድመህ ማለም ያለብህ ብርን ሳይሆን ስኬትን ነው” ደስታ ደሙ /ቅ/ጊዮርጊስ/

የቅ/ጊዮርጊስ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች የሆነው ደስታ ደሙ በዘንድሮው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎአቸው ዙሪያና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀትሪክ ስፖርቱ ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጠር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“ጥሩ ጎናችን የያዝነውን አጨዋወት አለመልቀቃችን ነው፤ ያ እንቅስቃሴም ነው ለኮንፌዴሬሽን ካፑ ያሳለፈን”አማኑኤል ዩሃንስ /ኢትዮጵያ ቡና/

ኢትዮጵያ ቡና የ2003ቱን የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ሲያነሳ የዛሬው የቡድኑ ካፒቴን በአዲስ አበባ ስታዲየም ላይ በመገኘት ጨዋታውን የመከታተል ዕድሉን ባያገኝም የመስቀል አደባባይ ላይ በተሰቀለው...

ሴካፋቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“እንደ ሴካፋ አዘጋጅነታችን ጥሩ ተጫውተን ዋንጫውን ለማንሳት ተዘጋጅተናል”ሀይሌ ገ/ትንሳኤ

“ውሌን ገና አልጨረስኩም፤ አሁንም ከቡና ጋር ነኝ፤ ከቡድኑ ጋር የሚኖረኝ ትስስርም እድሜ ልኬንም ይመስለኛል፤ የቡናን ማሊያ አድርጌም የኳስ ጊዜዬን ባጠናቅቅም በጣም ደስ ይለኛል”፡፡...