By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: “የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎችሴካፋ

“የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ

መሸሻ ወልዴ
መሸሻ ወልዴ 5 years ago
Share
SHARE

 

ኢትዮጵያ ከኤርትራና ከቡሩንዲ ጋር ተደለደለች-ከኤርትራ ጋርም የመክፈቻውን ጨዋታ ታደርጋለች

“የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል”
የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው እና ዕድሜያቸው ከ23 ዓመት በታች የሆናቸው ተጨዋቾች የሚሳተፉበት የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ /ሴካፋ/ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር በሶስት ምድብ ዘጠኝ ሀገራትን ከፍሎ ከዛሬ ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም በምድብ ሁለት ከኤርትራና ከቡሩንዲ ጋር ተደልድላ ጨዋታዋን የምታደርግ ሲሆን የመጀመሪያ የመክፈቻ ግጥሚያዋንም ከቀድሞ ድንበሯና ከአሁን ጎረቤቷ ከኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ጋር ዛሬ በ10 ሰዓት የምታደርግ ይሆናል፡፡

- ማሰታውቂያ -

በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም በሚጀመረው በዚህ ውድድር በሌላኛው ምድብ አንድ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያና ተጋባዧ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ ሲመደቡ ከዚሁ ምድብ ዛሬ በ8 ሰዓት ኡጋንዳ ከዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ኮንጎ የመክፈቻ ጨዋታዋን ታደርጋለች፤ በምድብ ሶስት ደግሞ ጅቡቲ፣ ደቡብ ሱዳንና ኬንያ ሊደለደሉ ችለዋል፡፡

ዋልያዎቹ ለዚሁ የሴካፋ ዋንጫ ውድድር ዝግጅታቸውን በአሰልጣኝ ውበቱ አባተና በረዳቶቹ አንዋር ያሲንና አስራት አባተ እንደዚሁም ደግሞ በግብ ጠባቂው አሰልጣኝ ደሳለኝ ገብረ ጊዮርጊስ በመመራት በጥሩ ሁኔታ ሲሰሩ የከረሙ ሲሆን እዚህ ውድድር ተሳትፎአቸውን በሚመለከትና ሌሎችንም ጥያቄዎች በማንሳት ከቡድኑ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች መስፍን ታፈሰ /ቹንኬ/ ጋር ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ቆይታን አድርጎ ምላሽን ሰጥቶታል፤ ተከታተሉት፡፡

ስለ ሴካፋ ዝግጅታቸው

“ጥሩ ልምምድን ነው በተለያዩ ሜዳዎች ላይ ስንሰራ የነበረው። አራት የአቋም መለኪያ ግጥሚያዎችንም አድርገን እንዴት መጫወት እንዳለብንም በመረዳት ወደ መቀናጀቱ መጥተናል”።

ስለያዙት የተጨዋቾች ስብስብ

“ምርጥና ጥሩ ስብስብን ነው የያዝነው። ወጣት ተጨዋቾችን የያዝን እንደመሆናችንም አንድ ታሪክን መስራት ያስችለናል”።

ስለ ዛሬው ከኤርትራ ጋር ስለሚያደርጉት ጨዋታ

“ይህቺ ሀገር ቀድማ የእኛ ድንበር ብትሆንም እንደ ውድድር ዛሬ ልንፋለማት ተዘጋጅተናል።ጨዋታውን የደርቢ ያህል ስለምንመለከተው እና የመጀመሪያን ግጥሚያም ማሸነፍ ወደ ተከታዩ ዙር ለማለፍ ጥቅሙ ከፍ ያለ ስለሆነ የጨዋታው ባለ ድል እኛ እንሆናለን”።

በሴካፋ የሚሳተፈው ቡድን አዳዲስ ወጣት ተጨዋቾችን ማብዛቱ

“ይሄ ማለት የውድድሩ አንዱ ዓላማ ቢሆንም በስኳዱ ለተያዝነው ተጨዋቾች ደግሞ በምናሳየው ብቃት ነገ ለዋናው ቡድን እንድንጠራ ግብዐት ይሆነናልና የወጣት ተጨዋቾች መብዛትን የወደድኩት ነው”።

ለብሄራዊ ቡድን ተመርጦ ስለመጫወት

“ሀገርን ወክሎ መጫወት ትርጉም አለው፤ ስሜቱ ከፍ ያለም ነው። ታሪክህም ነው። ይሄን ዕድል ለማግኘት በመቻሌ በጣም ደስ ብሎኛል”።

ስለ ሴካፋ ድላቸው

“ዓላማችን ዋንጫውን ማንሳት ነው፤ ይህንንም ድል እናሳካዋለን”።

በሴካፋው ጎሎችን ያስቆጥር እንደሆነ

“የተሟላ ዝግጅትን ቡድናችን ሰርቷል። አሰልጣኞቹም እኛን አምነው ጥሩ ነገርን እንድንሰራላቸው ጠርተውናል። ከዚህ በኋላ አሁን የሚጠበቀው የእኛ ስራ ነውና እኔም በዚህ የውድድር ተሳትፎዬ ላይ ሀገሬን ለድል የሚያበቁ ጎሎችን የማስቆጥር ይመስለኛል”።

ወደ ውጪ ወጥቶ ለመጫወት ስላገኘው ድል

“አዎን አሁንም እንደከዚህ ቀደሙ እድሉን አግኝቼ ነበር። ከቤላሩስ ክለብም ነበር የመጣልኝ፤ ያም ሆኖ ግን በዚህ ሰዓት ላይ እኔ ለሀገሬ ብሄራዊ ቡድን መጫወትን ቅድሚያ ስለሰጠሁት ይሄ ጥሪው ሲደርሰኝ አላስደሰተኝምና መሄዱን ትቼዋለሁኝ”።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By መሸሻ ወልዴ
Follow:
Editor at Hatricksport website
Previous Article ከ23 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና በኢትዮጵያና በኤርትራ ጨዋታ ዛሬ በይፋ ይጀመራል
Next Article ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችLIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህርዳር ከተማ ከ ሰበታ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 5 years ago
በመቐለ ከተማ የ10 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር ተካሄደ
አቶ አሊሚራህ መሀመድና አቶ ገዛኸኝ ወልዴ ከምርጫ ውጪ ሆኑ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውላቸውን አራዘሙ
በአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ ፈረሰኞቹ በኢትዮጵያ መድን ሽንፈት አስተናግደዋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?