By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ከ23 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና በኢትዮጵያና በኤርትራ ጨዋታ ዛሬ በይፋ ይጀመራል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችሴካፋ

ከ23 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና በኢትዮጵያና በኤርትራ ጨዋታ ዛሬ በይፋ ይጀመራል

hatricksport team
hatricksport team 5 years ago
Share
SHARE

41ኛው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገሮች ከ23 አመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና ዛሬ በባህርዳር ከተማ በይፋ ይጀመራል፡፡ አዘጋጅዋን ሀገር ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ ሀገራት በሶስት ምድብ ተከፍለው ለአንድ ዋንጫ የሚደርጉት ፍልሚያ ዛሬ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም በይፋ ሲጀመር የመክፈት ጨዋታቸውን አዘጋጅዋ ሀገር ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር ያገናኛል፡፡

ቀደም ሲል የመክፈቻ ጨዋታውን ዩጋንዳና ዲ.ሪ.ኮንጎ እንደሚያደርጉ መርሃ ግብር የተያዘለት ቢሆንም የኮንጎ ከ23 አመት በታች ብ/ቡድን በተያዘለት ቀን ወደ አዲስ አበባ ባለመምጣቱ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ወደ እሁድ ለመገፋት ተገዷል፡፡

ለዚህ ጨዋታ ከሰኔ 4 ቀን ጀምሮ ዝግጅቱን በአዲስ አበባና በባህር ዳር ሲያደርግ የከረመው በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብ/ቡድን የውድድሩ ሻምፒዮን ለመሆን ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ የቆየ ሲሆን ከወዲሁም ለሻምፒዮናነት ከፍተኛ ግምት ተሰጥቶታል፡፡

የኢትዮጵያ ብ/ቡድንን በአምበልነት የሚመራው የያዝነው የውድድር አመት ከፍተኛ ጎል አግቢ፣ ኮከብ ተጨዋችና የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ወጣት ተጨዋችነት ክብርን ደራርቦ የተጎናፀፈው የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር ይሆናል፡፡

- ማሰታውቂያ -

በሻምፒዮኑ ላይ የሚሳተፉት ሀገሮች ተጠናቀው እየገቡ ሲሆን ይሄ ዘገባ እስከተጠናከረበት ጊዜ ድረስ የዩጋንዳ፣ የኬንያ፣ የኤርትራና የቡሩንዲ፣ ባለፈው ሐሙስ ደግሞ የጅቡቲ ብ/ቡድኖች ውድድሩን ወደምታስተናግደው ባህር ዳር መግባታቸው ተረጋግጧል፡፡

ዛሬ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ከሚደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ በፊት የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ይኖራል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ጨዋታዎች በሙሉ የቀጥታ ስርጭት ያገኛሉ? አያገኙም? የሚለው ጥያቄ እስከአሁን ይሄ ዘገባ እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ ቁርጥ ያለ ምላሽን አላገኘም፡፡
የሻምፒዮናውን የቴሌቪዥን መብት የገዛው መቀመጫው ታንዛንቲያ የሆነው አዛም ቴቪ ቢሆንም እስከአሁን ወደ ባህርዳር ብቅ ብሎ ያደረገው ዝግጅት ካለመኖሩ አንፃር የመተላለፉ ነገር ላይ ጥያቄ እንዲነሳ እያደረገ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብ/ቡድን የሚያደርጉትን ጨዋታ በክልሉ (አሚራ) ቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የመስጠት እንቅስቃሴ ቢኖርም የስርጭት መብቱ ባለቤት የሆነው የአዛም ቴቪ ፈቃድ የሚያስፈልግ በመሆኑ ፈቃድ ማግኘትና የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ጨዋታዎች በአማራ ቲቪ የቀጥታ ሽፋን እንዲያገኙ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ታውቋል፡፡ አለም አቀፍ ወረርሽኝ የሆነው ኮቪድ-19 ተከትሎ ውድድሩን የሚከታተሉ ተመልካቾች ቁጥርን በተመለከተ ገደብ የተቀመጠ ሲሆን የባህር ዳር ስታዲየም የኮቪድ-19 ፕሮቶኮልን በጠበቀ መልኩ ከ25 ሺህ በላይ ተመልካቾችን እንዳያስተናግድ ተወስኗል፡፡

ኢንተርናሽናል አርቢትር ዶ/ር ኃይለየሱስ ባዘዘው ከኢትዮጵያ በመሀል ዳኝነት ጨዋታውን እንዲመራ የተመረጠ ብቸኛው ዳኛ ሲሆን የቀድሞዎቹ ኢንተርናሽናል አርቢትሮች ልዑል ሰገድ በጋሻው፣ ኃይለ መላክ ተሠማና አቶ ሠለሞን ገ/ስላሴ በኮሚሽነርነትና በኮርድኔተርነት መመረጣቸው ታውቋል፡፡

ከ23 ዓመት በታች የሴካፋ ሻምፒዮና የምድብ ድልድል

. በምድብ አንድ ዲ.ኮንጎ፣ዩጋንዳና ታንዛኒያ
. በምድብ ሁለት ኢትዮጵያ፣ኤርትራና ብሩንዲ
. በምድብ ሶስት ደቡብ ሱዳን፣ኬንያና ጅቡቲ ሆነው ተደልድለዋል።

የሴካፋ ከ23 አመት በታች ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ብ/ቡድን ጨዋታዎች

ቅዳሜ ሐምሌ 1߀
ኢትዮጵያ ከኤርትራ

ቅዳሜ ሐምሌ 17
ኢትዮጵያ ከቡርንዲ

 

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል
Next Article “የሴካፋን ዋንጫ እዚሁ ሀገራችን ላይ ለማስቀረት በሁሉም መልኩ ተዘጋጅተናል” የዋልያዎቹ አጥቂ መስፍን ታፈሰ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችኢትዮጵያን በውጪ

ቢኒያም በላይ የሚገኝበት የሲውድኑ ክለብ 11 ተጨዋቾች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

Goitom Haile By Goitom Haile 5 years ago
“ከትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በተያያዘ በቀጣይ ትልቅ የምስራች ይዘን እንመጣለን” አቶ ባህሩ ጥላሁን /የኢት.እግርኳስ ፌዴ. ዋና ስራ አስፈጻሚ/
የመቐለ 70 እንደርታ ከእዲስ ፈራሚ ካሉሻ እልሃሰን ለህክምና ወደ ጋና ይሄዳል
በደቡብ ካስትል ሲቲ ካፕ ዋንጫ ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አሸንፎ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለ
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በሴካፋው ይጠበቃሉ !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?