*.... የክልልሎችን ውክልናና ድጋፍ ይጠበቃል.... *.... ከበርካታ አመታት በኋላ የተደረገ ምርጫ ይሆናል....ብቸኛ ዕጩ የለም..... *..... ከዕጩዎቹ ጀርባ ድጋፍ ሰጪ ሃይል ይጠበቃል.. *..... ለፍልሚያው...
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ በይፋ ተነስቷል። ጉዳዩን ከያዙት ጠበቆች በተገኘ መረጃ የፌዴሬል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፌዴራል...
" ስንሸልማቸው ስንደግስላቸው የኖሩት ሃይሌና ገዛኧኝ ገንዘብ እየባከነ ነው ሽልማቱ ለፓሪሱ ጀግኖች አይገባቸውም ማለታቸው ያሳዝናል" ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ / የኢት. ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት/...
ፈረንሳይ ፓሪስ በሚካሄደው የኦልምፒክ ውድድር 200ሺህ ዲያስፖራ በፓሪስ እንዲገኝ ጠንካራ ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦሎመምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናገሩ። ዛሬ ከቀትር...
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የማራቶን ወድድር ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ባለፉት ሁለት ኦሎምፒኮች ሳይሳተፍ የቀረው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ...
-- የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እሁድ ይካሄዳል.. 41 ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የፊታችን እሁድ በጃንሜዳ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የፌዴሬሽኑ አመራሮች...
👉....የጽ/ቤቱን ሃላፊዋንም ፌዴሬሽኑን ወክለው እንዳይሰሩ አግዷል... የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ በቫይብስ ሆቴል የተጠራውን ጠቅላላ...
👉... ጉባኤውን ፕሬዝዳንቱ የማያውቁት በጽ/ቤት ሃላፊዋ የተጠራ መሆኑ ቅሬታ ፈጥሯል... 👉...የወጣቶችና ስፖርት ጣልቃ ገብነት ተንጸባርቆበታል እየተባለ ነው..... የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በከተማው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident