By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ ተነሳ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንዜናዎች

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ ተነሳ

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አምስት ከፍተኛ አመራሮች
ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ በይፋ ተነስቷል።

ጉዳዩን ከያዙት ጠበቆች በተገኘ መረጃ የፌዴሬል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፌዴራል ፖሊስ የቀረበለትን ጥያቄ ተመልክቶ ፕሬዝዳንቱ ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ፣ ዋና ጸሃፊው አቶ ዳዊት አስፋውና ምክትላቸው አቶ ገዛኧኝ ወልዴ፣ ሀቃቤ ነዋይዋ ኤደን አሸናፊ እንዲሁም የፓሪስ ኦሎምፒክ የቴክኒክና የህዝብ ግንኙነት ኮሚቴ ሃላፊ አቶ ቢልልኝ መቆያ ላይ የጉዞ ዕገዳ ሲጥል የተከሳሽ ጠበቆች ቅሬታ ያቀርባሉ።

ፍርድ ቤቱ ዶክተር አሸብር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል በመሆናቸው ያለመከሰስ መብት ያላቸው በመሆኑ እንዲሁም የአፍሪካ ፓርላማ ም/ል አፈጉባኤ መህናቸውን ከግምት አስገብቶ እገዳውን በማንሳት የአራቱን አመራሮች ዕገዳ ማጽናቱ ጉዳዩን የያዙት ጠበቆችን ለፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ እንዲጠይቁ አድርጓል። ይግባኙ ውሳኔ ሳያገኝ በመሀል ወደ ውጪ ጉዞ ሊያደርጉ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የደረሱ አንድ የኦሎምፒክ ኮሚቴው ከፍተኛ አመራር እንዲመለሱ የተደረጉ መሆኑ ይታወሳል።

- ማሰታውቂያ -

ዛሬ የቀረበለትን ይግባኝ የተመለከተው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሰጠው ውሳኔ የአምስቱን የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮችን የውጪ ጉዞ እገዳ ሙሉ በሙሉ በማንሳት የከፍተኛ ፍርድ ቤቱን ውሳኔ መሻሩን እስታውቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የአ/አ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ :- በከተማው እግርኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የፍትህና የኦዲት ኮሚቴዎች አያስፈልጉም ማለቱ ከፍተኛ ቁጣ ቀሰቀሰ።
Next Article የአትሌቲክሱ አውራ ለመሆን 6 ዕጩዎች ተፋጠዋል…..

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Science

Can We Recreate Dinosaurs from Their DNA?

hatricksport team By hatricksport team 5 years ago
ሪፖርት | ሰበታ ከተማና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል
ዱላ ሙላቱ ለሙከራ ወደ ዱባይ አቅንቷል
ፋሲል ከነማ ከወላይታ ዲቻ አቻ ሲለያዩ ፤ በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናም መርሐግብራቸዉን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል !!
ፈረሰኞቹ የፊት መስመር አጥቂ ማስፈረማቸው ተሰማ !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?