By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Reading: የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ሾለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
Š 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንአትሌቲክስ

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 2 years ago
Share
SHARE

 

👉….የጽ/ቤቱን ሃላፊዋንም ፌዴሬሽኑን ወክለው እንዳይሰሩ
አግዷል…

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ የፊታችን ቅዳሜ በቫይብስ ሆቴል የተጠራውን ጠቅላላ ጉባኤ ህጋዊነት የጎደለው ነው በሚል እንዳይካሄድ ጉባኤውም ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ ወሰነ።

- ማሰታውቂያ -

ፕሬዝዳንቱ አቶ ቢኒያም ምሩጽ በጠሩት በዚህ ስብሰባ ዘጠኙም አመራርች የተገኙ ሲሆን ” የጉባኤውን ቀንና ቦታ ለመወሰን የተጠራው ስብሰባ ፕሬዝዳንቱ የማያውቁት በጸሃፊዋ የተጠራና ምልዓተ ጉባኤ ያልተሟላ መሆኑ አራቱ አመራሮች በቀጣይ ለመወዳደር ዕጩ በመሆናቸው ጥሪው ተቀባይነት የለውም …የጠቅላላ ጉባኤው ወጪ ከፕሬዝዳንታዊና አብላጫ ሾል አስፈጻሚ እውቅና ውጪ በመሆኑና 50+1 የሚለውን የማያሟላ በመሆኑ ህገወጥ ነው” ሲል ተቃውሟል።

ፌዴሬሽኑ በሚወክለው አስመራጭ ኮሚቴ ዕጩዎችን መመርመር ሲገባው በፌዴሬሽኑ ጸሃፊና በቢሮው ጣልቃ ገብነት የታየ ከመሆኑም ባሻገር የአ/አ አንጋፋ አትሌቶች ማህበር ፣ የአዲስ አበባ ዳኞችና አሰልጣኞች ማህበራት ከመመሪያው ውጪ በቢሮው ጫና እንዳይሳተፉ መደረጋቸው እንዲሁም መሻሻል ያለባቸው መተዳደሪያ ደንቦች በስራ አስፈጻሚው ታይተው ለጉባኤው መቅረብ ሲኖርበት የጽ/ቤት ሃላፊዋ በሌላቸው ስልጣን ተካቶ እንዲቀርብ መደረጉን በተጨማሪነት በመግለጽ የቅዳሜውን ጉባኤ ህጋዊነት የሌለው ነው በማለት ውሳኔ አስተላልፏል።

ዘጠኙ አመራሮች በስብሰባው ላይ ተገኝተው አጀንዳው ቢያዝም አራቱ አመራሮች ዶክተር ትዕዛዙ ሞሴ፣ አቶ መልካሙ ተገኝ፣ ወ/ሮ አለምነሽ ፈጠነና አቶ ተፈሪ ታደሰ በዚህ አጀንዳ ላይ አንወያይም በማለት ስብሰባውን ረግጠው ወጥተዋል። የፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ እታፈራሁ ገብሬም ተጠሪነቴ ለፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ሳይሆን ለወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ማህበራት ማደራጃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አያሌው ታደሰ ነው በማለት በተመሳሳይ ስብሰባውን ረግጠው መውጣታቸውም ተገልጿል።

ስብሰባው በአምስቱ አመራሮች ማለትም ፕሬዝዳንቱ አቶ ቢኒያም ምሩጽ፣ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢው የአትሌቶች ማናጀር ተሰማ አብሽሮ፣ የቴክኒክ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ 50 አለቃ ስምረቱ አለማየሁ፣ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ከንቲባ ለማና አቶ ሽመልስ ይልማ 50+1 በሚለው ህጋዊነትን በጠበቀ መልኩ ውይይት በማድረግ በሰጠው ውሳኔ የተጠራው ጉባኤ እንዲታገድና ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ የጽ/ቤት ሃላፊዋ እታፈራሁ ገብሬ የተሰጣቸውን ሃላፊነት በመጠቀም ፌዴሬሽኑ ላይ አላስፈላጊ ችግርና ሁከት በመፍጠራቸው ፌዴሬሽኑን ወክለው እንዳይሰሩ ማገዱን ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በላከው የውሳኔ ደብዳቤው ላይ ይፋ አድርጓል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
Next Article የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አፍሪካኢትዮጵያ ቡናዜናዎችኮንፌድሬሽን ካፕ

ኢትዮጵያ ቡና በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ጨዋታዉን ዛሬ ያደርጋል !!

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 4 years ago
“ቀጣይ የሚመጣው አሰልጣኝ ሀዋሳ ከተማና ሰበታ ከተማን ካሸነፈ መጣና ቡድኑን ከጉድ አወጣው ሊባል ነው ወይ?” አሰልጣኝ ፍሰሀ ጥዑመልሳን /ተሰናባቹ የድሬደዋ ከተማ አሰልጣኝ/
የፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር – በጎንደር የሚካሄደው የፌዴ. ጠቅላላ ጉባኤ እንዲታገድ ለመደበኛ ፍ/ቤት ክስ መሠረተ
የወዳጅነት ጨዋታ | ኢትዮጵያ ከ ቡሩንዲ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ
የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ አዲስ አዳጊዉን ለገጣፎ ለገዳዲ አሸንፈዋል !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

Š Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?