ዋሊያዎቹ ቅነሳ ጀምረዋል

ከዛምቢያ ጋር ባደረጓቸው የ180 ደቂቃዎች ፍልሚያ 6 ለ 3
የተረቱት ዋሊያዎቹ የማይፈልጓቸውን ተጨዋቾች መቀነስ ጀምረዋል፡፡

 

ከታማኝ ምንጭ ከደቂቃዎች በፊት በደረሰኝ መረጃ ሚኪያስ መኮንን.. አቤል ያለው… አቤል ማሞ ..አዲስ ግደይ…ደስታ ደሙ..ሃይለ ሚካኤል አደፍርስና ሰኢድ ሃብታሙ ከዋሊያዎቹ መቀነሳቸው ተረጋግጧል፡፡

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቅነሳ ጎን ለጎን አንድ የወዳጅነት ጨዋታ ለማግኘትና ሙሉ ቡድናቸውን ለመለየት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ታውቋል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport