የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቀሪ 26 ተጫዋቾች ታወቁ፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ከመሰከረም 25/2013 ዓ.ም ጀምሮ በካፍ አካዳሚ በዝግጅት ላይ የሚገኙ ሲሆን ለማጣሪያው ጨዋታ ይረዳ ዘንድ ከዛምቢያ አቻው ጋር ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ካካሄዱ በኃላ በዛሬው እለት ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም 10 ተጫዋቾች በመቀነስ 26 ተጫዋቾችን አሳውቀዋል፡፡
1 ተክለማሪያም ሻንቆ
2 ይድነቃቸው ኪዳኔ
3 ምንተስኖት አሎ
4 ጀማል ጣሰው
5 ወንድሜነህ ደረጀ
6 አማኑኤል ዮሀንስ
7 ታፈሰ ሰለሞን
8 አቡበከር ናስር
9 አምሳሉ ጥላሁን
10 ያሬድ ባየህ
11 ሀብታሙ ተከስተ
12 ሱራፌል ዳኛቸው
13 ሽመክት ጉግሳ
14 ሙጂብ ቃሲም
15 አስቻለው ታመነ
16 ሀይደር ሸረፋ
17 ጋዲሳ መብራቴ
18 ጌታነህ ከበደ
19 መሱድ መሀመድ
20 ሱሌማን ሀሚድ
21 ከነአን ማርክነህ
22 በረከት ደስታ
23 ረመዳን የሱፍ
24 መሳይ ጳውሎስ
25 ይሁን እንደሻው
26 አማኑኤል ገ/ሚካኤል

Via – EFF

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team