መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

ኢትዮጲያ ቡና ካለበት የፋይናንስ ቀዉስ ለማዉጣት ከቡናዉ ሴክተር የሚገኘዉ ገንዘብ መጨመር አለበት ተባለ። ኢትዮጲያ ቡና ስፖርት ክለብ ከረጅም አመታት ቆይታ በኋላ ዛሬ በቡና...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

  ከሸገር ከተማ ጋር የተለያየው አድናን ረሻድ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቀለ። በጅማ አባጅፋር ከብዙሀኑ ጋር መተዋወቅ የቻለው የአማካይ እና የመስመር ተጫዋቹ አድናን ረሻድ ከአዳማ...

መቻልሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል ሌሎች ጨዋታዎችም በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ተፈፅመዋል። ድሬዳዋ ከተማን ከአዳማ ከተማ ያገናኘው የአዲስ አበባ ስታዲየም ቀዳሚው መርሀግብር በአቻ ውጤት ተቋጭቷል። ድሬዳዋ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የመቐለ 70 እንደርታ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ታውቋል

በዛሬው ዕለት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቱ ጊዜያዊ አሰልጣኛቸው ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በዛሬው ዕለት ያሰናበቱት መቐለ 70 እንደርታዎች ከቅርብ ጊዜ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል

በሊጉ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ በውጤት እጦት የተነሳ ዋና አሰልጣኙን አንስቷል። በፕሪምየር ሊጉ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሰበሰቡት ተጫዋቾች አንፃር...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባ ምንጭ ከተማ አበባው ቡጣቆን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አሰልጣኝ በረከት ደሙን ያሰናበቱት አዞዎቹ አበባው ቡጣቆን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሾመዋል አርባ ምንጭ ከተማ ክለቡ በውጤት ማጣትና በደካማ አቋም ላይ መገኘቱን ተከትሎ ስር የሰደደ...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኙን አሰናበተ

አሰልጣኝ በረከት ደሙ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ሲለያዩ የቀድሞው አንጋፋ ተከላካይ ቡድኑን ተቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረጉ ከሚገኙ ቡድኖች መካከል...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕና የአዳማ ቆይታን በድል ጀምረዋል

የአዳማ ቆይታውን በሁለት መርሀግብር ዛሬ የጀመረው የሊጉ መርሀግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀድያ ሆሳዕናን በድል አስጀምሯል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-1 አርባምንጭ ከተማ የአዳማ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ።

ዘንድሮ 90ኛ አመቱን እያከበረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስምምነት የፈጸመው ሀይል ሰጪ እና በማዕድን የበለጸገ መጠጥ አቅራቢ ከሆነው ላይት ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር...