መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ መቐለ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል

አጋራ
አጋራ

በሊጉ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ በውጤት እጦት የተነሳ ዋና አሰልጣኙን አንስቷል።

በፕሪምየር ሊጉ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሰበሰቡት ተጫዋቾች አንፃር ጠንካራ ሆነው ይገኛሉ ተብለው ከሚጠበቁ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ ቡድኑ ካደረጋቸው አስር ጨዋታዎች በ4 ነጥብ 20ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ተከትሎ በተደጋጋሚ ለአሰልጣኙ ከሰጠው ማስጠንቀቂያ በኋላ ማሰናበቱ ታውቋል።

መቐለን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከዚህ ቀደም ያሳደጉት እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወሎ ኮምቦልቻ በኋላ ስሑል ሽረን ያሰለጡትን አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ክለቡ የሰጣቸውን ዕድሎች አለመጠቀማቸው ለመለያየታቸው ምክንያት ነው ተብሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...