መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

 

ከሸገር ከተማ ጋር የተለያየው አድናን ረሻድ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቀለ።

በጅማ አባጅፋር ከብዙሀኑ ጋር መተዋወቅ የቻለው የአማካይ እና የመስመር ተጫዋቹ አድናን ረሻድ ከአዳማ ከተማ ጋር ሦስት የውድድር ዘመናትን ካሳለፈ በኋላ በያዝነው አመት ለሸገር ከተማ ለሁለት አመት መፈረሙ ይታወሳል።

ከሳምንት በፊት ከሸገር ከተማ ጋር አንድ አመት ከስድስት ወራት ኮንትራት እየቀረው መለያየቱን የነገርኳችሁ ይህ ተጫዋች ኪቲካ ጀማን ያጣው ሀዋሳ ከተማን በይፋ መቀላቀል ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...