ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየው አፈወርቅ ሐይሉ የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ።
በአማካይ ስፍራ ላይ ከተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ጀምሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ሲጫወት የነበረው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አፈወርቅ ሐይሉ ከክለቡ ጋር በስምምነት ከትላንት በስቲያ መለያየቱ የሚታወስ ሲሆን ከደቂቃዎች በፊት ደግሞ ለቀድሞው ክለቡ በይፋ ፈረመ።
የቀድሞው የድሬዳዋ ፓሊስ ፣ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ባህርዳር ከተማ አማካይ ከፈረሰኞቹ ጋር ከተለያየ በኋላ በይፋ የቀድሞው ክለቡን ወልዋሎን መቀላቀሉን ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል።

አስተያየት ይስጡ