መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ቡና ቢሮ ገብቶ በድንገት ለሀዋሳ የፈረመው ግብ ጠባቂ።

በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ስልጠናውን ከጨረሰ በኋላ በሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ውስጥ በመጫወት ከ17 እና ከ20 አመት በታች ቡድኑን አገልግሏል። ወደ ዲላ ከተማ በመሐል አምርቶ በከፍተኛ ሊጉ ላይ ከተጫወተ በኋላም በድጋሚ ወደ ሀዋሳ ከተማ ተመልሶም የመጫወት ዕድልም ነበረው።

በሀዋሳ በነበረው ሁለት የውድድር ዘመናት ባሳየው ብቃት ወደ መቻል በማምራትም ጭምር ቆይታን ያደረገው ወጣቱ የግብ ዘብ ዳግም ተፈራ አዳማ ከተማን ሦስተኛው የፕሪምየር ሊግ ክለቡ በማድረግ ያሳለፈ ሲሆን ከቀድሞው ግብ ጠባቂ በረከት አማረ ጋር ንግግር ቢያደርግም ዳግም ተፈራን ምርጫው በማድረጉ ግብ ጠባቂው ከክለቡ ጋር ልምምድ እያደረገ ቆይቶ በትላንትናው ዕለት ቀትር ላይ የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች ሊያስፈርሙት ቢሮ ጠርተውት ቢገኝም የክለቡ ዶክተር ባለ መኖሯ ለዛሬ ቢቀጠርም በድንገት ትላንት ምሽት የልጅነት አሰልጣኙ ተመስገን ዳና የስልክ ጥሪ ከደቂቃዎች በፊት ለቀድሞው ክለቡ ሀዋሳ እንዲፈርም ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...