መነሻ ገጽ ዜናዎች የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ሪችሞንድ አይ (ምድረ ገነት ሽረ ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ22ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 6ዐ ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ቡድን ግልፅ የግብ የማግባት ዕድል በማበላሸት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሐ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. ቴውድሮስ ታፈሰ (ወላይታ ድቻ) : ክለቡ ከ ሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ22ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+4 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. ሽመልስ እንዳለ (ሀዲያ ሆሳዕና) /ወጌሻ/:  ክለባቸው ከ አዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ22ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 22 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦባቸዋል ።
ስለሆነም የቡድን አመራሩ ለፈፀሙት ጥፋት በፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀጽ 13.3 ተቁ 15 መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 6000/ስድስት ሺ/ እንዲከፍሉ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

4. ቴዎድሮስ አጨ (አርባምንጭ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • አርባምንጭ ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
  • አርባምንጭ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
  • አርባምንጭ ከተማ-መቻል
  • ምድረ ገነት ሽረ -አርባምንጭ ከተማ
  • አርባምንጭ ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

5. ማንያዘዋል ካሳ (ባህርዳር ከተማ):  ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ባህርዳር ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
  • መቻል-ባህርዳር ከተማ
  • ሲዳማ ቡና-ባህርዳር ከተማ
  • ባህርዳር ከተማ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  • ኢትዮጵያ ቡና-ባህርዳር ከተማ

ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

6. አብነት ደምሴ (ሃዋሳ ከተማ) : ከታች በተከቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ድሬደዋ ከተማ ሃዋሳ ከተማ
  • ምድረ ገነት ሽረ-ሃዋሳ ከተማ
  • ሃዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ
  • ሃዋሳ ከተማ-ሲዳማ ቡና
  • ወላይታ ድቻ-ሃዋሳ ከተማ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

7. ሙሴ ከበላ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ሀዲያ ሆሳዕና-ኢትዮጵያ መድን
  • ሀዲያ ሆሳዕና-ሲዳማ ቡና
  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ሀዲያ ሆሳዕና
  • ፋሲል ከነማ ሀዲያ ሆሳዕና
  • ሀዲያ ሆሳዕና-አዳማ ከተማ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

8. ዮሴፍ ዮሀንስ (ሲዳማ ቡና) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሲዳማ ቡና
  • ሲዳማ ቡና-መቐለ 70 እንደርታ
  • ሲዳማ ቡና-ኢትዮጵያ ቡና
  • ሲዳማ ቡና-ፋሲል ከነማ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

9. ካርሎስ ዳምጠው (ወላይታ ድቻ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • መቻል-ወላይታ ድቻ
  • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ወላይታ ድቻ
  • ድሬደዋ ከተማ-ወላይታ ድቻ
  • ወላይታ ድቻ-ሃዋሳ ከተማ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

10. ኪሩቤል ወንድሙ (ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሲዳማ ቡና
  • ምድረ ገነት ሽረ -ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-አዳማ ከተማ
  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሸገር ከተማ
  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ምድረ ገነት ሽረ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

11. ምድረ ገነት ሽረ : ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ22 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የምድረ ገነት ሽረ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ሪችሞንድ አይ *2
  2. አቤል መዝገበ
  3. ሽመክት ጉግሳ
  4. አዲሱ ተስፋዬ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
12. ወላይታ ድቻ :ክለቡ ከሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ22 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወላይታ ድቻ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ኤፍሶን ኪዳነ
  2. ካርሎስ ዳምጠው
  3. ካዲሚ ዲያዬ
  4. ቴውድሮስ ታፈሰ
  5. ዮናታን ኤልያስ
  6. ቴውድሮስ ታፈሰ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 / አምስት ሺ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

13. ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ : ክለቡ ከምድረ ገነት ሽረ ጋር ባደረገው የ22 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ስምዖን ማሩ
  2. ኪሩቤል ወንድሙ
  3. ሙታክብዋ ጆኤል
  4. ሰመረ ሀፍተይ
  5. ኤፍሬም ኃ/ማርያም

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

14. ሀዲያ ሆሳዕና : ክለቡ ከአዳማ ከተማጋር በነበረው የ22ኛ ሳምንት ግጥሚያ የክለቡ የቡድን አመራሮች 3 የቢጫ ካርድ ስለመመልከታቸው ሪፖርት ቀርቦበታል። ስለሆነም የቡድን አመራሮቹ በፈጸሙት ጥፋት በፕሪምየር ሊግ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀጽ 13.3 ተራ ቁጥር 17መሰረት ክለቡ ብር 10,000 / አስር ሺህ / እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...