መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

አዞዎቹ በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ሦስተኛ ፈራሚያቸው ታውቋል።

በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ ለመቆየት ጥረት ለማድረግ ከሰሞኑ አጥቂው ፍቃዱ አለሙ እና ተከላካዩን አማረ በቀለን የግላቸውን ያደረጉ ሲሆን በዝውውር መዝጊያውም ቀን ጋናዊውን አጥቂ መሐመድ አብዱል ራህማንን ማስፈረማቸውን ሀትሪክ ስፖርት በደረሳት መረጃ አረጋግጣለች።

የ26 አመት ዕድሜ እንዳለው የሚነገርለት እና በሀገሩ ጋና ለናሶትሪማን ከተጫወተ በኋላ በያዝነው አመት በቶጎ ፕሪምየር ሊግ ለኤ ኤስ ኦትር ግልጋሎት እየሰጠ በሁለተኛው ዙር ብቻ በሰባት ጨዋታዎች ስምንት ጎል ያስቆጠረው እና 11 በድምሩ ያስቆጠረው አጥቂው ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ በይፋ አዞዎቹን መቀላቀሉን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...