መነሻ ገጽ አርባምንጭ ከተማ አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ከደቂቃዎች በፊት ጋናዊው አጥቂ ያስፈረሙት አዞዎቹ ሴኔጋላዊውን ተጫዋች አራተኛ ፈራሚ አድርገዋል።

የቀድሞው የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቾቻቸው ናይጄሪያዊውነሰ ቻርለስ ሪቫኑን ለማስፈረም ጥረት አድርገው ሳይሳካላቸው የቀሩት አርባምንጭ ከተማዎች ከፍቃዱ አለሙ አማረ በቀለ እና ከሰዓታት በፊት ከነገርኳችሁ ጋናዊው አጥቂ መሐመድ አብዱል ራህማን ቀጥሎ አራተኛው የጥር አዲስ ፈራሚ ሴኔጋላዊው የ29 አመት የተከላካይ እና የአጥቂ አማካይ ቦታ ተጫዋቹ ማማዱ ሴክ ሆኗል።

ከሀገሩ ክለብ ጉዲአዋይ የክለብ ህይወቱን ከጀመረ በኋላ ፣ ጀነሬሽን ፉት ፣ ኒዲያን ቡር ፣ ተውን ጉዝኤ እና ኤስ ጃራፍ ግልጋሎት ሰጥቶ ለሞሮኮው ሞግ ህርብ ለታንዛኒያው ኤ ኤስ ቪታ እንዲሁም በያዝነው አመት ለሲሪያው ክለብ ኤ ኤስ ፉቱዋ እየተጫወተ የሚገኘው ተጫዋቹ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ የአዞዎቹ ንብረት ለሊቱን መሆኑን ያረጋግጣል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...