By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ።
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ።

hatricksport team
hatricksport team 3 months ago
Share
SHARE

ዘንድሮ 90ኛ አመቱን እያከበረ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስምምነት የፈጸመው ሀይል ሰጪ እና በማዕድን የበለጸገ መጠጥ አቅራቢ ከሆነው ላይት ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጋር ነው።

ዛሬ በቢሾፍቱ ይድነቃቸው ተሰማ ስፖርት አካዳሚ በተፈጸመው ስምምነት መሰረት ላይት ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ለቀጣይ አንድ ዓመት የኤሌክትሮ ላይት ምርቶቹን ያቀርባል።ማህበሩ ደግሞ በፈንታው ተቋሙን በተለያዩ አማራጮች ያስተዋውቃል።

በስምምነቱ ስነስርአት ላይ የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ ፍጹም ካሳዬ (ዶክተር) እና የላይት ኢንቨስትመንት መስራች ብሌን ታደሰ ስምምነቱን ፈጽመዋል። በስምምነቱ ላይ የታደሙት የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የስነ-ምግብ ባለሙያ ሐዊ ተስፋዬ እንዳሉት ከሆነ ከዚህ ቀደም ለስፖርተኞች ኃይል ለመጨመርና ፈሳሽን ለመተካት ማር እና ስኳር በውሀ እየበጠበጡ በመስጠት ይጠቀሙ እንደነበር አስታውሰው ዛሬ ወደ ስፖርት ማህበሩ የመጣው ተቋም በዚህ ረገድ የላቀ ጠቀሜታ ያላቸውን ግብአቶች አቅርቦልናል። በዚህም ውጤታ ሆነናል ብለዋል።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ምክትል አሰልጣኝ አዳነ ግርማ በበኩሉ ኤሌክትሮ ላይት ሀይል ሰጪ መጠጥን ላለፉት ሶስት ወራት በቡድኑ ውስጥ መጠቀማቸውንና ተጨዋቾችም ከዚህ ቀደም ከነበራቸው ብቃት በተጨማሪም ለውጦችን እንዳገኙበትና በዚህም ተጨዋቾችም ሆኑ የቡድኑ አባላት ደስተኛ መሆናቸውን ተናግሯል። ብሌን ታደሰ የላይት ኢንቨስትመንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር መስራች እንዳሉትም በብዙ ልምዶችና ሳይንሳዊ ጥምረቶች በሀገራችን ለስፖርተኞች ተጨማሪ ሀይል የሚሰጠውና የወጣውን ፈሳሽ የሚተካውን ኤሌክትሮ ላይት ይዘው በመምጣት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ጋር ውል ማሰራቸው እንዳስደሰታቸውና ሌሎች የሊጉ ተወዳዳሪ ክለቦችና ሌሎች ስፖርተኞችም ሊጠቀሙበት ይገባል ብለዋል።

- ማሰታውቂያ -

ኤሌክትሮ ላይት እንዳለው የተነገረውና ሀይል ከመስጠት እና ፈሳሽን ከመተካት ባሻገር በውስጡ በያዛቸው የተለያዩ ማዕድናት ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኛሉ ያሉት ደግሞ የላይት ኢንቨስትመንት የስነ-ምግብ አማካሪ የሆኑት አቶ አልአዛር ኪሩቤል
ናቸው።

የላይት ኢንቨስትመንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር የሚያመርተው የኋይል ሰጪ ኤሌክትሮ ላይት በውስጡ የቫይታሚን ሲ፣ ቫይታሚን ቢ እንዲሁም ግሉኮስን እና ፖታሺየምን የያዘ ሲሆን ከስፖርተኞች በተጨማሪም ማንኛውም ሰው በውሐ በጥብጦ የሚጠጣው ሃይል ሰጪ መጠጥ ነው።ይህም በሚመለከተው የመንግሥት ተቋም የተረጋገጠ ነው ተብሏል። የላይት ኢንቨስትመንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከአጋር ድርጅቶቹ ሂልቦተም መዝናኛ ማዕከል፣ከሂልቦተም ሬስቶራንትና ቡና ጋር በመተባበር የሚሰራ ሲሆን ከተመሰረተ ሶስት አመታትን ሲያስቆጥር በ2017 ዓ.ም የኤሌክትሮ ላይትን ይዞ ወደ ገበያው ተቀላቅሏል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article ቅዱስ ጊዮርጊስ በጋናዊው ተጫዋች ጉዳይ ታገደ
Next Article የ10ኛው ሳምንት ቀዳሚ የአዲስ አበባ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  የዋንጫ ጨዋታ  በቀጥታ /LIVESCORE/

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
THE BIG INTERVIEW WITH : AYNALEM HAILE ||“በሄድኩበት ቦታ ተጨዋቾቹ ሳይቀር ወደ ዘረኝነት መሄዳቸው ያሳስበኛል” የፋሲሉ አይናለም ኃይለ (ገብርዬ)
ከአፍሪካ 10 ታላላቅ ስታዲየሞች አንዱ የሆነው የኮት ዲቯር ስታዲየም ዛሬ ተመረቀ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል !!
አዲስ አዳጊዎቹ ወልቭሶች የጌታነህ ከበደ ፈላጊ ሆነዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?