መነሻ ገጽ ከ 20 ዓመት በታች የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል
ከ 20 ዓመት በታችዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል

አጋራ
አጋራ

የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚከናከኑ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ፣ የወንዶች ከፍተኛ ሊግ ፣ የሴቶች ከፍተኛ ሊግ ፣ የወንዶች አንደኛ ሊግ እና ከ 20 ዓመት በታች ሊግ ክለቦች የዝውውር ጊዜ ታውቋል።

የውድድር ዳይሬክቶሬት ለተሳታፊ ክለቦች በላከው መረጃ የሁሉም ሊጎች የዝውውር ጊዜ ጳጉሜ 4/2014 ተጀምሮ እስከ ሕዳር 15/2015 እንደሚቆይ አስታውቋል።

በተጨማሪም ክለቦች ለቡድኖቻቸው ከዘር እና ሀይማኖት ነፃ የሆነ ስያሜ እንዲሰጡ እና መሟላት የሚገባቸውን የዝውውር መስፈርቶች አባሪ በማድረግ ከወንዶች ከፍተኛ ሊግ ተወዳዳሪዎች በቀር 10,000 ብር ክፍያ በመፈፀም (ለወንዶች ከፍተኛ ሊግ 20 ሺህ ብር) እንዲመዘገቡ አሳስቧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...