መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋሞ ጨንቻና ንግድ ባንክ ያለ ግብ ተለያዩ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጋሞ ጨንቻ

ጋሞ ጨንቻና ንግድ ባንክ ያለ ግብ ተለያዩ

አጋራ
አጋራ

በአቤኔዘር አበበ

ጋሞ ጨንቻ የመጀመሪያ አንድ ነጥብ አሳካ!


በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታ ጋሞ ጨንቻና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 በሆነ ውጤት አቻ ተለያዩ።በመጀመሪያው አጋማሽ ጋሞ ጨንቻ የጨዋታ ብልጫ ወስዶ መጫወት ቢችልም ወደ ግብ መቀየር አልቻለም። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንፃሩ ደካማ እንቅስቃሴ ባሳየበት አጋማሽ ግብ ሳይቆጠር ተጠናቋል።ከዕረፍት መልስም ጋሞ ጨንቻ የመሀል ሜዳውን ብልጫ በመውሰድ የጨዋታውን ፍሰት መቆጣጠሩን ቢቀጥልም የንግድ ባንክን መከላከያ ጥሶ ግብ ማስቆጠር አልቻለም።በመጨረሻም ሁለቱ ቡድኖች ያለ ግብ በመለያየት እያንዳንዳቸው አንድ ነጥብ ወሰዱ።የሙሉ ሰዓት ውጤትጋሞ ጨንቻ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...