በአቤኔዘር አበበ
ሀዲያ ሆሳዕና የመጀመሪያ ሙሉ ሶስት ነጥብ በደጋፊዎቹ ፊት ማሳካት ችለዋል!

የ2019 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ
በመጀመሪያ አጋማሽ በዙም ሳቢ ባልነበረ ጨዋታ። በሁለቱም በኩል አንድም በረኛ የምፈትን እላማውን የጠበቀ ሙከራ ሳያደርጉ የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቋል።
በሁለተኛው አጋማሽ ጥሩ ፉኪኪር በታየበት ጨዋታ እስከ 90 ደቂቃ ጎል ሳይቋጠር ቢቆይም ተቀይሮ የገባው ደስታ ዋሚሾ 90+4 በመጨረሻ ደቂቃ ጎል አስቆጥሮ ለሀድያ ሆሳዕና ወሰኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል
የሙሉ ሰአት ውጤት
ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ፋሲል ከነማ
90+4′ ደስታ ዋሚሾ
አስተያየት ይስጡ