መነሻ ገጽ ወላይታ ድቻ ወላይታ ድቻ ይግባኝ ጠየቀ!
ወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ ይግባኝ ጠየቀ!

አጋራ
አጋራ

በአቤኔዘር አበበ

በሦስተኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅጣት የተጣለባቸውን አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በተመለከተ ወላይታ ድቻ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ደብዳቤ አስገብቷል።


በሦስተኛው ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ድቻ በባህር ዳር ከተማ 3-1 በተሸነፈበት ጨዋታ በቀይ ካርድ ከሜዳ የወጡት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ፣ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ10 ጨዋታዎች እገዳና የ10 ሺህ ብር ቅጣት እንደተጣለባቸው ይታወሳል።ይህንን ተከትሎም የወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ጉዳዩን በተመለከተ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ደብዳቤ አስገብቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...