ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በቶፕ አራት ውስጥ ሊጉን ለመጨረስ ጊዜው አልረፈደብንም”ደስታ ዩሃንስ /ሐዋሳ ከተማ/

"በቶፕ አራት ውስጥ ሊጉን ለመጨረስ ጊዜው አልረፈደብንም" "የሐዋሳ ከተማ ስምና ዝና በእኛ የተጨዋቾች ዘመን መመለሱ አይቀርም"።ደስታ ዩሃንስ /ሐዋሳ ከተማ/ ሐዋሳ ከነማ ወላይታ ድቻን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የቀናት ማሸሽያ ተደረገበት !

የ ሊግ አክስዮን ማህበር አሁን እንዳሳወቀው ከሆነ የቀጣይ ዓመት የ 2014 የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ላይ ማሻሽያ መደረጉን አሳውቋል...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ባህርዳር ጥሩ አቅም ያለው ቡድን ነው፤ ሊጉን በሁለተኛ ደረጃ ሆኖ እንዲፈፅም በማድረግም ለኮንፌዴሬሽን ካፑ ልናሳልፈው ዝግጁ ነን”ፍቅረሚካኤል ዓለሙ /ባህርዳር ከተማ/

"ባህርዳር ጥሩ አቅም ያለው ቡድን ነው፤ ሊጉን በሁለተኛ ደረጃ ሆኖ እንዲፈፅም በማድረግም ለኮንፌዴሬሽን ካፑ ልናሳልፈው ዝግጁ ነን" "በችሎታዬ ሙሉ ተጨዋች ነኝ ብዬ አላስብም፤...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከተማፋሲል ከነማ

“ሲዳማ ቡናን ማሸነፋችን ወደ ዋንጫው የሚወስደንን ጉዞ ይበልጥ አሳምሮልናል”

"ሲዳማ ቡናን ማሸነፋችን ወደ ዋንጫው የሚወስደንን ጉዞ ይበልጥ አሳምሮልናል" "በኮቪድ የተያዝኩትና በህክምና የዳንኩት ባለፈው ነሐሴ ወር ላይ እንጂ በአሁኑ ተይዞ ነበር መባሉን ካደረግኩት...

LIVESCOREቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  19ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ     ኢትዮጵያ ቡና  0     - FT 1       ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

18ቱ ዳኞች ኮቪድ 19 የለባችሁም ተባሉ

በድሬዳዋ እየተካሄደ ባለው የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ በኮቪድ 19 ከተጠረጠሩ 18 አርቢትሮች 17ቱ ነጻ መሆናቸው ታውቋል። በድሬዳዋ ጤና ቢሮ ምርመራ ተደርጎላቸው ውጤቱን ባለመቀበል በሀሮማያ...

The BiG Interviewሊግ ካምፓኒቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ፕሪሚየር ሊጉና የኮቪድ ምርመራ ውዝግብ “የኮቪድ ምርመራ ውጤቶችን ልክ ነው አይደለም ለማለት ሥልጣኑም፣ ክህሎቱም፣ ዕውቀቱም የለንም” አቶ ክፍሌ ሠይፈ የሊግ ካምፓኒ ሥራ አስኪያጅ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጅማ ገብቶ ባህርዳር ሰንብቶ አሁን መዳረሻውን በምስራቃዊቷ የሀገራችን ክፍል ድሬደዋ አድርጓል። ስሟ በእንግዳ ተቀባይነቷ፣በደግነቷ ከፍ ብሎ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ባህርዳር ላይ ተጀምሮ ባህርዳር ላይ ቢያልቅ ኖሮ ቡና ሻምፒዮና የሚሆንበት እድሉ ሰፊ ይሆን ነበር”ዊሊያም ሰለሞን /ኢትዮጵያ ቡና/

የኢትዮጵያ ቡናው ዊሊያም ሰለሞን በዘንድሮው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ ቡድናቸው ጥሩ እንደሆነ በመግለፅ የአንድአንድ ሜዳዎች ለጨዋታ ምቹ አለመሆንና ጥቃቅን ችግሮች ለጣሏቸው ነጥቦች ምክንያት...