“ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አብዛኞቹ አሰልጣኞች ይልቅ 100 ፐርሰንት ጨዋ ነኝ ብዬ አምናለሁ”

“ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ አብዛኞቹ አሰልጣኞች ይልቅ 100 ፐርሰንት ጨዋ ነኝ ብዬ አምናለሁ” “ከእግር ኳስ የምሰናበተው ወይ አይበላ ወይ አያስበላ ተብዬ

Read more

“ዲሲፕሊን ሳታከብርና አንደበትህን ሳትቆጣጠር ለሰው ተምሳሌት መሆን አይቻልም” ስዩም ተሰፋዬ /ኢት.ቡና/

በከፍተኛ ሊግ የእግርኳስ ህይወቱን ጀምሯል…በተጨዋችነት ዘመኑ በታችኛው ሊግ የተጫወተው ለሁለት ክለቦች ለደብረብርሃን ብርድልብስና መተሃራ ስኳር ብቻ ነው… ከዚያም ወደ ፕሪሚየር

Read more

“በመጀመሪያው ተሳትፏችን በኮከብ ግብ አግቢነት በመሸለሜ፣ የራሴንና የሀገሬን ስም በታሪክ መዝገብ በማስፈሬ ተደስቻለሁ” ሎዛ አበራ (የኢት.ንግድ ባንክ)

ደምቃ ማንፀባረቋን የቀጠለችው ሎዛ አበራ “በመጀመሪያው ተሳትፏችን በኮከብ ግብ አግቢነት በመሸለሜ፣ የራሴንና የሀገሬን ስም በታሪክ መዝገብ በማስፈሬ ተደስቻለሁ” ሎዛ አበራ

Read more

“ጓደኞቼ መኪና ወይም ቤት ገዝተዋል ይሄ አያዝናናኝም፤ የኔ ደስታ ብዙዎችን ረድቶ ማቆም መቻል ነው” ሳሙኤል ዮሃንስ /ፋሲል ከነማ/ የበጎ ሰው ተሸላሚ

ሀረር ተወልዶ ባህርዳር ከተማ ማደጉን ይናገራል እንግዳችን …ባህርዳር በሚገኘውና በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በሚሰለጥነው ጣና ባህርዳር የታዳጊ ፕሮጀክት ላይ ሀ ብሎ

Read more

“ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል”ብርሃኑ ግዛው የባንኮች አሰልጣኝ (ከኬንያ በተለይ ለሀትሪክ)

ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል “የወንዶች ቡድንን የማሰልጠን ሕልምም ፍላጎትም የለኝም፤ ማሰልጠን ሳቆም ጥሩ ገበሬ መሆን ነው ምኞቴ” ብርሃኑ ግዛው የባንኮች

Read more

“እንደ አሰልጣኝ ስራ ላይ አሰሪ፤ ከስራ ውጪ ግን ለተጨዋቾቼ ወንድም ነኝ” ዘላለም ሽፈራው (ሞውሪንሆ) የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ

“ለካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ጠንክሮ መስራትና መፀለይ የግድ ነው” “እንደ አሰልጣኝ ስራ ላይ አሰሪ፤ ከስራ ውጪ ግን ለተጨዋቾቼ ወንድም ነኝ” ዘላለም

Read more

ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ “አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው” ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ)

ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ “አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው” ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ) የዛሬ እንግዳዬ አሰልጣኝ

Read more

“ብሄራዊ ቡድን ያሰለጠኑትን አሰልጣኞች ጨምሮ ከካሳዬ አራጌና አሸናፊ በቀለ ውጪ ሃሳብ አላቸው ማለት አልችልም”ዳዊት እስጢፋኖስ /ጅማ አባጅፋር/

“በእኔና በኢትዮዽያ ቡና ጉዳይ ብቸኛው ተስፋ ቆራጭ እኔ ብቻ ነኝ” “ብሄራዊ ቡድን ያሰለጠኑትን አሰልጣኞች ጨምሮ ከካሳዬ አራጌና አሸናፊ በቀለ ውጪ

Read more

“የኢትዮጵያ ቡናና ካሳዬን ወድጄ፣ መርጬና ፈቅጄ ነው የመጣሁት”ነስረዲን ሃይሉ/ ኢት.ቡና/

“የኢትዮጵያ ቡናና ካሳዬን ወድጄ፣ መርጬና ፈቅጄ ነው የመጣሁት” “ነገሮች እየሄዱ ያሉት በአላህ እንጂ በኔ ሀሳብ አይደለም” ነስረዲን ሃይሉ/ ኢት.ቡና/ ለአመታት

Read more

“ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው” ጋቶች ፓኖም

የጋምቤላው ጥቁር ወርቅ “ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው” ጋቶች ፓኖም በእርግጥ አሁን የያዝነው የክረምት

Read more