የካፍ ሻምፕየንስ ሊግ እና የካፍ ኮንፌዴሬሽን ፍፃሜ ጨዋታዎችን የሚያስተናግዱ ስታድየሞች ታውቀዋል

  በቀደሙት አመታት የካፍ የክለቦች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታዎች በደርሶ መልስ ለፍፃሜ በቀረቡት ክለቦች ሜዳ የሚካሄድ ሲሆን የደርሶ መልሱ አሸናፊም የዋንጫው

Read more

ባምላክ ተሰማ አርብ የሚካሄደውን የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታን እንዲመሩ ተመርጠዋል።

በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ የፊታችን አርብ ካይሮ ላይ ሚካሄደው የዛማሌክ እና የዛምቢያው ዜስኮ ዩናይትድን ጨዋታ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ

Read more

ሻምፒዮንስ ሊግ | የሆሮያው አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሳ ወደ አልጀሪያ ተመልሰው ዢ ኤስ ካቢሊን ይገጥማሉ

  በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የማሊውን ክለብ ስታድ ማሊያን በደርሶ መልስ ጨዋታ በድምር ሁለት ለአንድ አሸንፎ ያለፈው ሆሮያ ኤፍ ሲ

Read more

መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት ሚያደርገው ጨዋታ ቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊያገኝ ነው

መቐለ 70 እንደርታ ከካኖ ስፖርት ሚያደርገው ጨዋታ ቀጥታ የቴሌቪዥን ሽፋን ሊያገኝ ነው በክለቡ ታሪክ የመጀመርያ የሜዳው የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ

Read more

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በደርሶ መልስ ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድሉ መግባት ሳይችል ቀርቷል።

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የሚልስ ጨዋታ የግብፁን አልአህሊን በአ/አ ስታዲየም ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 1-0 በሆነ ውጤት ቢያሸንፍም በደርሶ መልስ

Read more

“አልአህሊን እንደጠበቅነው አላገኘነውም፤ አሸንፈናቸው ልናልፍ ተዘጋጅተናል”ዐወት ገብረሚካኤል /ጅማ አባጅፋር/

የጅማ አባ ጅፋሩ ጠንካራው የተከላሀዐወትስፍራ ተጨዋች ሀወት ገብረሚካኤል ክለባቸው በአፍሪካ ቶታል ቻምፒዮንስ ሊግ የግብፁን አልአህሊ በሚፋለምበት የዐርቡ የመልስ ጨዋታ ተጋጣሚያቸውን

Read more