ደምቃ ማንፀባረቋን የቀጠለችው ሎዛ አበራ "በመጀመሪያው ተሳትፏችን በኮከብ ግብ አግቢነት በመሸለሜ፣ የራሴንና የሀገሬን ስም በታሪክ መዝገብ በማስፈሬ ተደስቻለሁ" ሎዛ አበራ (የኢት.ንግድ ባንክ) ኢትዮጵያ...
ግብፅን አሻግረን ማየት ጀምረናል "የወንዶች ቡድንን የማሰልጠን ሕልምም ፍላጎትም የለኝም፤ ማሰልጠን ሳቆም ጥሩ ገበሬ መሆን ነው ምኞቴ" ብርሃኑ ግዛው የባንኮች አሰልጣኝ (ከኬንያ በተለይ...
ሩቅ አላሚው አሰልጣኝ "አሁን ወደምገኝበት ሙያ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው" ፋሲል ተካልኝ (አዳማ ከተማ) የዛሬ እንግዳዬ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አስጨንቄዋለሁ፤...
የጋምቤላው ጥቁር ወርቅ "ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጣሁት አዲስ ታሪክ የማፃፍ ትልቅ ህልምን ሰንቄ ነው" ጋቶች ፓኖም በእርግጥ አሁን የያዝነው የክረምት ወር ለጋምቤላው ጥቁር...
"በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ" "የተቀመጥኩበት ወንበር እስካሁን...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ሰማይ ላይ እያበራ ያለ አዲሱ አንፀባራቂ ኮኮብ- አቡበከር ናስር (መሳጭ ቃለ- ምልልስ) " ቤተሰቦቼ ልጃቸውን በኢትዮጵያ ህዝብ ፊት እንደዳሩ ተሠምቷቸዋል...
"ግለሰቦች ዕውቅና ቢነፈጉኝም ውለታ አዋቂው የስፖርት ቤተሰቡና ህዝቡ ቀድሞ ስለሸለመኝና ዕውቅና ስለሰጠኝ እጅ እነሳለሁ" "ከ12ቱ ክለቦች በበለጠ ፈተናዎቻችንና ኮቪድ ጠንካራ ተጋጣሚዎቻችን ነበሩ" ኢንስ....
ታላቁ የረመዳን የጾም ወር በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የተለየ ወር ነው፤ ሰዎች ስጋቸውን ጎድተው በጾም በፀሎት ወደ ፈጣሪያቸው “አላህ” የሚቀርቡበት የተቀደሰ ወር ነው፤...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ጅማ ገብቶ ባህርዳር ሰንብቶ አሁን መዳረሻውን በምስራቃዊቷ የሀገራችን ክፍል ድሬደዋ አድርጓል። ስሟ በእንግዳ ተቀባይነቷ፣በደግነቷ ከፍ ብሎ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident