መነሻ ገጽ መቐለ 70 እንደርታ የመቐለ ከተማ ከንቲባ መቐለ 70 እንደርታ ወደ ሊጉ እንዲመለስ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለፁ
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የመቐለ ከተማ ከንቲባ መቐለ 70 እንደርታ ወደ ሊጉ እንዲመለስ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለፁ

አጋራ
አጋራ

የመቐለ ከተማ አዲሱ ከንቲባ ዶ/ር ሺሻይ አማረ መቐለ 70 እንደርታ ወደ ሊጉ እንዲመለስ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለፁ

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከወረደ በኋላ በሀገሪቱ ሁለተኛው የሊግ ዕርከን ላይ እየተካፈለ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ ያለፉትን ወራቶች ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ችግር ውስጥ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ እስከ አሁን ካደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች በሁለቱም ነጥብ በመጋራት ዛሬ አስር ሰዓት ደግሞ የሦስተኛ ሳምንት መርሀግብሩን ከአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ጋር ያከናውናል።

ቡድኑ ዛሬ ጨዋታውን ከማድረጉ አስቀድሞ የመቐለ ከተማ አዲሱ ከንቲባ ዶ/ር ሺሻይ አማረ በሀዋሳ ከተማ ክለቡ ባረፈበት ሐሮኒ ሆቴል በመገኘት ቡድኑን ያበረታቱ ሲሆን ክለቡም የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግብ ደጋፊው እና ህዝቡ ከጎኑ እንዲቆም ጥሪን ያስተላለፉ ሲሆን ክለቡ የገጠመውን ማንኛውም ችግር ሙሉ በሙሉ ለመቅረፍ ከተማ አስተዳደሩ ያላሰለሰ ክትትል እንደሚያደርግ ለቡድኑ አባላት ጥሪን አስተላልፈዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሲዳማ ቡናአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ጎል አዳማ ከተማን አሸነፈ

በአቤኔዘር አበበ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥቦችን ወስዷል።...

ባህርዳር ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ባህር ዳር ከተማ በሶስት ጎል ሶስት ነጥብ አሳካ!

በአቤኔዘር አበበ ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3-1 በማሸነፍ ሙሉ ሶስት ነጥብ...

ሀዋሳ ከተማሸገር ከተማኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሸገር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና በተመሳሳይ ጎል አሸነፉ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም. የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን...