የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የቀናት ማሸሽያ ተደረገበት !

የ ሊግ አክስዮን ማህበር አሁን እንዳሳወቀው ከሆነ የቀጣይ ዓመት የ 2014 የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ላይ ማሻሽያ መደረጉን አሳውቋል ።

በዚህም መሰረት : –

1. ከሀምሌ 1 እስከ ሀምሌ 15 2013 – የክለቦች ምዝገባ

2. ከሀምሌ 1 2013 እስከ ጥቅምት 2 2014- የ2014 1ኛ ዙር የተጫዋቾች ዝውውር የሚደረግበት

3. ጥቅምት 7 2014 – የ 2014 ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት

* መስከረም 7 2014 ለመጀመር ታስቦ የነበረ ነገር ግን በ ብሄራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች አንድ ወር ወደ ፊት እንዲገፋ መደረጉ ተገልጿል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor