ፋሲል ከነማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አደሰ የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ፋሲል ከነማ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአማካይ ስፍራ ላይ ያለፉትን አራት አመታት ከወጣት...
ቡታቃ ሸመና ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊሱ ፋሲል ከነማ ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ዝውውሩ በመግባት አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን ቀጣዩ...
አሚር ሙደሲር ውሉን ለተጨማሪ አመት አራዘመ። ከዛሬ ጀምሮ በዝውውሩ ላይ የነቃ ተሳትፎን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች የአሚር ሙደሲርን ውል ለተጨማሪ ሁለት አመት አራዝመዋል። ከኢትዮጵያ...
በአስራ አምስት ነጥቦች እና ሰባት ደረጃዎች ተበላልጠው አንደኛ እና ሰባተኛ ደረጃ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ባደረጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ...
*...እስካሁን ያዘዋወሩት ሁለት ክለቦች ብቻ ናቸው... ላለፉት ሳምንታት ክፍት በነበረው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ሶስት ተጨዋቾች ብቻ መዘዋወራቸው ታውቋል። ነገ ለሊት 6 ሰዓት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ያሬድ ባየህ ከእረፍት በፊት ባስቆጠረው ግብ አሸንፈዋል ። ሰበታ ከተማዎች...
በ24ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ላይ በተደረገው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መከላከያን 2ለ1 በሆነ ዉጤት ረቷል። ፋሲል ከነማ በ23ኛዉ ሳምንት ባህርዳር ከተማን...
በ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ፋሲል ከተማን ከባህርዳር ከተማ አገናኝቶ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተካሄደው እና በርካታ ክስተቶችን ባስተናገደው ጨዋታ መጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ ፍቃዱ አለሙ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident