ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ቢኒያም በላይ የሚጫወትበት ኡሚ እግር ኳስ ክለብ 11 ተጨዋቾቹ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አሳውቋል። በዚህም ምክንያት ክለቡ የሚያደርገውን ጨዋታ እንዳራዘመ ለማወቅ...
አዲስ የተሸሙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውበቱ ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸውን ዛሬ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባስገቡት ደብዳቤ አሳውቀዋል፡፡...
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ላይ ብቃታቸውን ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ምንተስኖት አሎ ከስሑል ሽሬ ጋር መለያየቱ ታውቋል ፡፡ ምንተስኖት አሎ በተቋረጠው የውድድር...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንደሚሳተፉ እርግጥ ከሆነ በኋላ ይበልጥኑ የቡድን ስብስባቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት አጼዎቹ የመስመር አጥቂውን በርከት ደስታ ከ አዳማ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል...
" ባለፉት 2 አመታት በፊፋ የሀገራት የደረጃ ሰንጠረዥ የነበረን ደረጃ ከ151ኛ ወደ 146ኛ ከፍ ያልንበት ነው" ፕሬዝዳንቱ ኢሳያስ ጅራ ለቴክኒክ ኮሚቴ ስራ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ የደርሶ መልስ ተጋጣሚ የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ፈረንሳዊ አሰልጣኝ እንደሚቀጥር ታውቋል ። ኒያሚዎቹ ፈረንሳዊውን የ 63 ዓመቱ አሰልጣኝ ጄን...
በእርግጥ ይሄንን ታሪካዊ ቀን አብዝታ ትጠብቀው ነበር፤ ምንም እንኳን አለምንና ሀገራችንን ያስጨነቀው የኮሮና ቫይረስ የልቧን እንዳታደርግ እንቅፋት ቢሆንባትም የቀለበት ስነ-ሥርዓቷን በቤተክርስቲያን ሕግና...
"የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።" "የሙልጌታ ምህረትን አይነት የጨዋታ ዘይቤ ይዤ ነው መጫወት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident