መነሻ ገጽ Seble Berhanu Seble
ተፃፈ በ

20 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።”ዩሴፍ ዮሐንስ /ሲዳማ ቡና

"የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።"  "የሙልጌታ ምህረትን አይነት የጨዋታ ዘይቤ ይዤ ነው መጫወት...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ ሰሞኑን ለተጫዋቾቹ ደሞዝ ሊከፍል ነው

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዚህ ሳምንት ደሞዝ ለመክፈል የሚያስችለው የሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አግንቷል። ክለቡ ዛሬ ከከተማ አስተዳደሩ የሁለት ሚሊዮን ከአዲግራት ዩንቨርሲቲ ደግሞ የአምስት...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን አሰምተዋል

  የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች በኮሮና ቫይረስ ውድድሮች ከተቋረጡ ጀምሮ የሶስት ወር ደሞዛቸው ባለመከፈሉ ምክንያት ቅሬታቸውን አሰምተዋል። በሀገራችን ኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ...

Covid-19ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት በሌላ የበጎ ስራ ተሳትፈዋል

  የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት የደም ልገሳ በጎ ተግባር አድርገዋል።   በአለማችን እንዲሁም በሀገራችን በመስፋፋት የሰው ሂይወት እየቀጠፈ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ ምክኒያት በሀገራችን...

ሀዋሳ ከተማቃለመጠይቅዜናዎች

“እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።”ዘላለም ኢሳያስ /ሀዋሳ ከተማ/

👉👉 "ከኔ ይልቅ ጓደኛዬ ሲያገባ ነው ደስ የሚለኝ።" 👉👉 "እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።" 👉👉 "በሽታውን እግዚአብሔር እስኪያስወግድልን አስገዳጅ ነገሮች ካልገጠሙን...

ስሁል ሽረዜናዎች

አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሃም ድጋፍ አድርገዋል

  የስሑል ሽረ ዋና አሰልጣኝ በግላቸው በአዳማ ከተማ ድጋፍ አድርገዋል።   በአሁኑ ሰዓት አለምን እያስጨነቀ ያለውን የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ለመከላከል የተየያዩ የስፖርት ቤተሰቦች...

ሀዋሳ ከተማዜናዎች

በሀዋሳ ከተማ ውስጥ የሚገኙ አሰልጣኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚውል ድጋፍ አደረጉ።

ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ከፕሮጀክት እስከ ፕሪሚየር ሊግ ያሉ አሰልጣኞች ለኮረና ቫይረስ ቅድመ መከላከል የሚውል የተለያዩ ለምግብ ግባአትነት የሚውል ቁሳቁሶችን ከራሳቸው እና ከከተማው በጎ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ለምን ለብሄራዊ ቡድን አልተመረጥኩም የሚል ምንም ስሜት የለኝም ይህ የአሰልጣኙ ውሳኔ ነው” ፍቅሩ ወዴሳ

🔑 ለኔ አርአያዬ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብ ጠባቂ ለአለም ብርሀኑ ነው 🔑እግዚአብሄር የኮሮና ወረርሺኝ በሽታ እንዲያጠፋልን በጋራ እንፀልይ። 🔑ለምን ለብሄራዊ ቡድን አልተመረጥኩም የሚል ምንም...

ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ አሰልጣኞች ለጎዳና ተዳዳሪዎች የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚያስችላቸው የተለያዩ ቁሳቁሶችን ሊያሰባስቡ ነው

  በሀዋሳ ከተማ ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጀምሮ እስከ ፕሮጀክት አሰልጣኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚያስችል ቁሳቁሶችን ነው ከነገ ጀምረው የሚያከናውኑት። አሰልጣኞቹ በዋነኝነት ለጎዳና ተዳዳሪዎች...