ኮቪድ 19 ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ተጽዕኖው ቀጥሏል

ለሁለተኛ ጊዜ ዳኛ የተቀየረበትን የፕሪሚየር ሊጉን ጨዋታ ፌዴራል አርቢትር ኢያሱ ፈንቴ እንዲመራው ተደርጓል። በጨዋታው .ጅማ አባጅፋርና ሀዋሳ ከተማ 1 ለ

Read more

ሲዳማ ቡና በነገው ዕለት ልምምድ ይጀምራሉ !

  ከቀናት በፊት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት በዛሬው ዕለት ውጤቱ ሲደርሳቸው ሁሉም የቡድን

Read more

የኢትዮጵያ ቡና ተጨዋቾች ዛሬ የኮቪድ ምርመራ ይደረግላቸዋል

– ክለቡ ከቀናቶች በኋላ ዝግጅቱን ይጀምራል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ የውድድር ዘመን ጅማሬን በናፍቆትና በጉጉት እየጠበቀ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ

Read more

አምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂዏች የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰሩ….

*…ውጤታቸው እስካሁን አልደረሰም…. በኮሮና ቫይረስ የተያዙት አምስቱ ተጨዋቾች ወደ ካፍ አካዳሚው ከተመለሱ በኋላ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ምሽት ላይ ሰርተዋል፡፡ ከኮቪድ 19

Read more

የአፍሪካ እግር ኳስ እና ወቅታዊው ኮሮና ቫይረስ !

  የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከዓለም አልፎ አፍሪካ ላይ ከተጋረጠ ወራቶችን ሲያስቆጥር እግር ኳሱ ላይ የራሱን አሻራ እያሳረፈ ይገኛል :: በርካታ

Read more

የመድን ስፖርት ክለብ ሁለት እግሩን ላጣው የቀድሞው አርቢትር ኮሮና እስኪጠፋ የሚቆይ ከፍተኛ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ

የመድን ስፖርት ክለብ ሁለት እግሩን ላጣው የቀድሞው አርቢትር ኮሮና እስኪጠፋ የሚቆይ ከፍተኛ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ በሸዋረጋ ደስታ የሚመራው ማኅበር

Read more

የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ብቃታቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን አሰልጣኝ አብርሐም መብራህቱ ገለጹ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በዚህ አስቸጋሪ ወቅት በአካልም ሆነ በሥነ-ልቦና እንዳይጎዱና ጥንካሬአቸውን ጠብቀው መቆየት እንዲችሉ ለማድረግ ከቡድኑ አባላት ጋር በጋራ

Read more

የአሌክስ ባርና ሬስቶራንት ባለቤት ለ16 የቀድሞ ባለውለተኞችና የስፖርት ቤተሰሰቦች ከፍተኛ ድጋፍ አደረገ

ከብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ ከሚገኘው አደባባይ ፊት ለፊት የሚገኘው የአሌክስ ባርና ሬስቶራንት ባለቤት አቶ አለማየሁ ሰሊቶ ለ16 የቀድሞ የእግር ኳሱ

Read more

የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ የከፈሉ ክለቦች 10 ደረሱ

*..ሰበታ ከተማና ወልቂጤ ከተማም ከፋይ ክለቦችን ተቀላቅለዋል የኢትዮጲያ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ዛሬ ምሽት ላይ ይፋ እንዳደረገው ወልቂጤ ከተማና ሰበታ ከነማ

Read more