አምስቱ የኮቪድ 19 ተጠቂዏች የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰሩ….

*…ውጤታቸው እስካሁን አልደረሰም….

በኮሮና ቫይረስ የተያዙት አምስቱ ተጨዋቾች ወደ ካፍ አካዳሚው ከተመለሱ በኋላ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ምሽት ላይ ሰርተዋል፡፡

ከኮቪድ 19 ነጻ የሆኑት ተጨዋቾች እራት በሚመገቡበት ምሽት አምስቱ ተጨዋቾች በምሽቱ ነፋሻማ አየር ታግዘው ቀለል ያለ ልምምዳቸውን ሰርተዋል፡፡

የተጨዋቾቹ ውጤት እስካሁኑ ሰአት ድረስ ያልደረሰ ሲሆን ምናልባት ከህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ውጤቱ ነገ ሊደርስ እንደሚችል ተነግሯል፡፡

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *