የዋልያዎቹ ተጫዋች በህመም ከካምፕ ወጥቷል !

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ከተደረገላቸው መካከል በቡሔራዊ ቡድን ትልቅ ልምድን ማከባት ከቻሉት ውስጥ አንዱ የሆነው የመስመር ተጫዋቹ አህመድ ረሺድ (ሽሪላው ) በዛሬው ዕለት ካፍ አካዳሚን በመልቀቅ ወደ መኖሪያ ቤቱ ማቅናቱ ለማወቅ ተችሏል ።

አህመድ ረሺድ ( ሽሪላዊ ) ህመሙ ከኮሮና ቫይረስ ጋር #ተያያዥነት የሌለው እንደሆነ ሲታወቅ በተደረጉለት የቫይረሱ ምርመራዎች ነፃ ከሆነ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው ነው ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor