ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ቢኒያም በላይ የሚጫወትበት ኡሚ እግር ኳስ ክለብ 11 ተጨዋቾቹ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን አሳውቋል። በዚህም ምክንያት ክለቡ የሚያደርገውን ጨዋታ እንዳራዘመ ለማወቅ...
በመላው አለም የተንሰራፋው የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ አለንጋው በርትቶ በርካታ ሀገራት በጭንቅ ጊዜ ውስጥ ናቸው። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ከእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ታግደው እራሳቸውን...
በቀደሙት አመታት የካፍ የክለቦች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታዎች በደርሶ መልስ ለፍፃሜ በቀረቡት ክለቦች ሜዳ የሚካሄድ ሲሆን የደርሶ መልሱ አሸናፊም የዋንጫው ባለቤት ይሆናል። ሆኖም...
ከጥቂት አመታት በፊት የአፍሪካ ተጨዋቾች ወደ አውሮፓ በስደት መልክ በመሄድ በተለያዩ ትናንሽ ክልቦች በርካታ ሙከራዎችን በማድረግ ነበር የአውሮፓ እግርኳስ ሂይወታቸውን የሚጀምሩት። አሁን...
ጨዋታ: ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ አርቢተር: ኢት. አርቢትር ሀ/እየሱስ ባዘዘው የጨዋታ ቦታ: አዲስ አበባ ስታድዮም በስራ...
የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስን እና አዲስ አዳጊውን ወልቂጤ ከተማ በ16ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአንጋፋው አዲስ አባባ ስታድዮም ዛሬ 10...
የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ: ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ቀን: እሁድ የካቲት 28/2012 የጨዋታ አርቢተር: ፌደ. አርቢተር አሸብር...
የሁለተኛው ዙር ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የካሳዬ አራጌውን ኢትዮጵያ ቡናን እና በ15 ቀኑ እረፍት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን አጥቶ ከቀናት በፊት የቀድሞ...
ያጋጠመው የፋይናንስ ችግር ጥላ አጥልቶበት የመጀመሪያ ዙሩን ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለሚከታተሉ የእግርኳስ አፍቃሪያን አዳማ ከተማን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident