የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

50 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታቁጥሮችቅድመ ዳሰሳዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታድሬዳዋ ከተማ

መቀሌ 70 እንደርታ ከ ድሬዳዋ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች

መቀሌ 70 እንደርታ ከድሬዳዋ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታ አራተኛ የአመት የፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎውን በማድረግ ላይ ያለው ቡድኑ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ያስመዘገበው አምስት ነጥብ...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ – ቅድመ ጨዋታ ቁጥራዊ መረጃዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መልስ በዛሬው ዕለት በአራተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ወደ ውድድር ይመለሳል። በድሬዳዋ ስታዲየም በሚቀጥለው የሊጉ ውድድር የግርማ ታደሰው...

መቐለ 70 እንደርታባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህርዳር ከተማ

  ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።መቐለ 70 እንደርታ ባህርዳር...

ሰበታ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ጨዋታ: ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ አርቢተር: ኢት. አርቢትር ሀ/እየሱስ ባዘዘው የጨዋታ ቦታ: አዲስ አበባ ስታድዮም በስራ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ – እይታ | ጅማ አባጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና

ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መካከል የጅማ አባጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል። በከፍተኛ መነቃቃት የሚገኙት ቡናማዎቹ ወደ ጅማ በማቅናት ጠንካራውን...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ – እይታ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

  የ 17ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደ ጨዋታዎች ሲጀመር በነገው እለት ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና በደቡብ ደርቢ የሚያገናኘው መርሀ ግብር ተጠባቂው ነው...

ወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ አ.ዮ

  ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና

  ጨዋታ: ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር አክሊሉ ደግፌ የጨዋታ ቦታ:...