መነሻ ገጽ Dawit birhane
ተፃፈ በ

270 መጣጥፎች
አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሻምፒዮኖቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል

የዓመቱ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ያደረጉት ንግድ ባንኮች አርባምንጭ ከተማን በጥሩ ብቃት በማሸነፍ ጀምረዋል። አዞዎቹ ከመድን አቻ ከተለያየው ቀዋሚ 11 ሳሙኤል አስፈሪን፣ መሪሁን መስቀለ እና...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል

በ3ተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ የተገናኙት ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ ያለግብ አቻ ተለያዩ። አፄዎቹ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር አቻ ከተለየየው ስብስብ ብሩክ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የሰሜን ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

በሁለተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመክፈቻ ጨዋታ የተገናቹት ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ። ፋሲል ከነማዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈው ቡድን ምንም ቅያሪ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሰራተኞቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

አሰልጣኛቸውን ከህመም መልስ ያገኙት ወልቂጤዎች ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሥስት ነጥቦችን አሳክተዋል። የለገጣፎ ለገዳዲዎች መልሶ ማጥቃት ፣ የወልቂጤዎች በሙከራ ያልታጀቡ ቅብብሎች በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ከወራቶች በፊት የተሞሸረው ዋለልኝ ገብሬ በዝውውር መስኮቱ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለ ተጨዋች ሆኗል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎው ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ለወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ቡድኖች ተጫውቶ ያሳለፈው ዋለልኝ ገበሬ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ የሁለተኛው...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በረከት አማረ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሏል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ መሳተፋቸውን የጀመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች በረከት አማረን ከኢትዮጵያ ቡና አስፈርመዋል።   ከኢኳቶሪያል ጊናዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ ጋር...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነፃነት ገብረመድህን ምዓም አናብስቶቹን በይፋ ተቀላቅሏል

  የነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል በማራዘም በይፋ ወደ ዝውውር መስኮቱ የተቀላቀሉት መቐለ 70 እንደርታዎች ነፃነት ገብረመድህንን የክረምቱ የመጀመርያ ፈራሚያቸው አድርገውታል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከስሑል...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ የአምስት ተጨዋቾቹን ውል አራዝሟል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ ዝምታን የመረጡት መቐለ 70 እንደርታዎች የአንተነህ ገብረክርስቶስ፣ሙልጌታ ወልደጊዮርጊስ፣አሸናፊ ሃፍቱ፣ክብሮም አፅብሃ እና ሶፈንያስ ሰይፈ ውል አራዝመዋል። በ2010 ምዓም አናብስቶቹን...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ሄኖክ ገምቴሳን አስፈርሟል

ወልዋሎዎች የግማሽ ዓመት የተጨዋቾች መስኮት ዝውውርን ሄኖክ ገምቴሳን በማስፈረም አጠናቀዋል።   በመጀመርያው ዙር መሀል ሜዳ ላይ ክፍተቶች የተስተዋሉባቸው ወልዋሎዎች የቀድሞውን የጅማ አባጅፋር፣ፋሲል ከነማ...