መነሻ ገጽ Dawit birhane
ተፃፈ በ

270 መጣጥፎች
ሀትሪክ ትግርኛዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ ትግርኛ | መበል 17 ሰሙን ዓበይቲ ፍፃመታት ኘሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ

👉👉በዝሒ ዝተቖጸሩ ሽቶታት 👉👉ተኸታታሊ ስዕረት ቅዱስ ጊዮርጊስ 👉👉ፈላማይ ካብ ሜዳኻ ወጻኢ ዓወት ኣዳማ ከተማ 👉👉ኣብ 9 ተኸታተልቲ ጸወታታት ሽቶ ዘየመዝገበ ኣማኑኤል ገብረሚካኤል 👉👉ብናይ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አክሊሉ ዋለልኝ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል

  በግማሽ ዓመቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ወልዋሎዎች አክሊሉ ዋለኝንን ከስሑል ሽረ አስፈረሙ። በያዝነው ውድድር ዓመት መጀመርያ ላይ ስሑል ሽረን...

መቐለ 70 እንደርታባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂው ጨዋታ የለምንም ግብ አቻ ተጠናቋል

  በሁለቱ ደጋፊዎች ደማቅ ህብረ ዝማሬ ታጅቦ የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ብዙ ሙከራዎችን አስተናግዶ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።መቐለ 70 እንደርታዎች ባሳለፍነው...

መቐለ 70 እንደርታባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህርዳር ከተማ

  ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ(እሁድ) 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።መቐለ 70 እንደርታ ባህርዳር...

ወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ አ.ዮ

  ዛሬ(ሐሙስ) በተካሄደው የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ የጀመረው 17ተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ 7 ጨዋታዎችን ሚያስተናግድ ይሆናል።ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል

መቐለ 70 እንደርታ ከናይጀርያዊው ተከላካይ ጋር ተለያይቷል በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው ላውረንስ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ሄኖክ አወቀን አስፈርሟል

ባህርዳር ከተማዎች በወልቂጤ ከተማ በቂ የመሰለፍ እድል ያላገኘውን ሄኖክ አወቀን አስፈርመዋል።ቀድሞው የፋሲል ከተማ፣ኢኮስኮ የመስመር አማካኝ ሄኖክ አወቀ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመጀመሪያዎቹ ጨዋታዎች ላይ...

ሰበታ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ- ዕይታ | ወልዋሎ አ.ዮ ከ ሰበታ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወልዋሎ ከ ሰበታ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድሮች ከሳምንታት እረፍት በኃላ ዛሬ(ቅዳሜ) በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ሲጀምር ነገ(እሁድ) 6...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ መቐለ 70 እንደርታ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድሮች ከሳምንታት እረፍት በኃላ ዛሬ(ቅዳሜ) በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ሲጀምር ነገ(እሁድ) 6 ጨዋታዎችን በማስተናገድ ቀጥሎ ይውላል።በአብዬ ኤርሳሞ ሚካሄደው...