የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ 15ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ 5 ጨዋታዎች ሲቀጥል፤ወልዋሎ እና ወልቂጤ ከተማ የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ጨዋታ:- ወልዋሎ ከ ወልቂጤ ከተማ...
በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ከዳርባንዲክሃን ወልዋሎን የተቀላቀለው ኬኔዲ አሽያ በጋራ ስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይትዋል። አብዛኛዎቹን የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ተጠባባቂ ላይ ያሳለፈው የቀድሞው...
"የዛሬው ጨዋታ ደካማ እንቅስቃሴ ያሳየንበት ነበር" ምክትል አሰልጣኝ መብራህቶም ፍስሀ(ስሑል ሽረ) "ክለባችን መሻሻል ይፈልጋል ዝምብለህ ስር ነቀል ሳይሆን ጥገና ነው ሚያስፈልገው" ፀጋይ ኪዳነማርያም...
ትግራይ ስታድየም ላይ ሀድያ ሆሳእናን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች በሜዳቸው ነጥብ ጥለዋል።አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋ ነጥብ ይዞ ከተመለሰው ስብስብ ከድሬዳዋ ከተማ...
የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሰባት ጨወታዎች ሲቀጥል፤ስሑል ሽረ ከ ሃድያ ሆሳዕና የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳስሰነዋል። ጨዋታ:- ስሑል ሽረ...
👉👉 ወሳኝ ነበር ምክንያቱም ባሳለፍነው ጨዋታ ከሽንፈት ነው የመጣነው ዛሬ ግድ ማሸነፍ ነበረብን አሸንፈናል (ጎይትኦም ሀይሌ የመቐለ 70 እንደርታ ምክትል አሰልጣኝ) 👉👉 ተጨዋቻችን...
መቐለ 70 እንደርታ በ14ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጅማሮ ጨዋታ ሀይቆችን በሰፊ የግብ ልዩነት 5-1 በመርታት ወደ አሸናፊነት መንገድ ተመልሷል። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ...
ይህ የሀትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብ ምርጫ ጨዋታውን በሚመለከቱ ሪፖርተሮች ተጫዋቾች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ማእከል አድርጎ የሚከናወን ምርጫ ነው። ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የመቐለ 70...
14ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident