መቀሌ 70 እንደርታ ከድሬዳዋ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታ አራተኛ የአመት የፕሪሚየር ሊግ ተሳትፎውን በማድረግ ላይ ያለው ቡድኑ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ያስመዘገበው አምስት ነጥብ...
የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ዙር ባሳለፍነው ረቡዕ ተጠናቆ የሁለተኛ ዙር አንድ ጨዋታም በዕለተ ሀሙስ ተካሂዷል ። ውድድሩ መስከረም 20 በባህርዳር ዓለም...
• የፍፁም ቅጣት ምት በሊጉ በዘንድሮው የውድድር አመት ላይ በመጀመሪያው ዙር ላይ በፍፁም ሳጥን ውስጥ 27 ጥፋቶች ተስርተዋል ተብሎ ውሳኔዎች ተሰጥቶባቸዋል ::...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ሀትሪክ ስፖርትም የሊጉ የመጀመሪያ ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች እንዲሁም ካለፉት ሶስት አመታት የሊጉ ሁነቶች ጋር ሲነፃፀር ምን...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያው ዙር የነበሩ ቁጥራዊ መረጃዎች ምን ይመስላል የሚለውን አንስተንላቹሀል። በመጀመሪያው ዙር በጠቅላላ 120 ጨዋታዎች ሲደረጉ 69 ማሸናነፍ ሲያልቁ 19...
የ2012 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተጀመረ ጀምሮ በጠቅላላ 166 ግቦች ተቆጥረዋል። በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊግ በመምጣት ድንቅ እንቅስካሴን ከሚያደርጉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው...
በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተመለከትናቸው ጨዋታዎች ትልልቅ ጉዳዮች ናቸው ያልናቸውን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ድሎች ከሀዋሳ ከተማና አዳማ ጨዋታ ውጭ ሁሉም ጨዋታዎች በመሸናነፍ ያለቁ...
የኢትዮጵያ ተናፋቂው፣ አጓጊው እንደዚሁም ደግሞ በሁሉም የስፖርት ቤተሰቦችም ሆነ የቅ/ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ዘንድ እየተጠበቀ ያለው ታላቁ የሸገሩ ደርቢ ጨዋታ ዛሬ ማክሰኞ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident