የ6ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ የሆነው ሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቡና 3-2 በሆነ ውጤት ተረትቷል። በመጀመሪያዎቹ አጋማሽ የተረጋጋ የኳስ ቁጥጥር...
ወላይታ ድቻን እና ድሬድዋ ከተማንያገናኘው የአምሰተኛ ሳምንት መርሀ ግብር በድሬዳዋ ከተማ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኳስን ተቆጣጥረው በመጫወት ወደ ግብ ለመድረስ ሚዛን የያዙት...
በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት መጀመሩ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ከረፋዱ አራት ስአት ላይ ኢትዮጵያ ቡናን እና በወልቂጤ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ...
ፋሲል ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፏል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ጥዋት 4:00 ስአት ላይ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ...
ሚኪኤለ ደስታ ወደ ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። አንጋፋ ተጫዋች ከሚባሉት ተርታ ሚሰለፈው አማካዩ ሚኪኤለ ደስታ (ጣልያን) ወደ ስሑል ሽረ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ለበርካታ...
ስሑል ሽረዎች ደስታ ጊቻሞን የቡድኑ አራተኛ ፈራሚ አድርገዋል። ለየኢትዮጵያ መድን፣ሻሸመኔ ከተማ፣አዳማ ከተማ ፣ደቡብ ፖሊስ፣ሀድያ ሆሳዕናና እና የወጣት እና ወናው ብሄራዊ ቡድን መጫወት...
ነገ ከሚደረጉ የ17ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መካከል የጅማ አባጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል። በከፍተኛ መነቃቃት የሚገኙት ቡናማዎቹ ወደ ጅማ በማቅናት ጠንካራውን...
በ 11ኛ ሳምንት የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ አደማ ከተማን አስተናግዶ 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የመጀመሪያዎቹ 25 ደቂቃዎች ምንም እንኳን ሁለቱም...
ባለፈው አመት ቡድኑን ተቀላቅሎ የነበረው አብዱሰላም አማን ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀምን በመቅጠር በሁለተኛው ዙር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው ለመቅረብ በተጫዋቾች ዝውውር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident