ተፃፈ በ

167 መጣጥፎች
Africaአፍሪካዜናዎች

ሁለት የአፍሪካ ሀገራት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአለማቀፍ መድረክ እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል

  የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሆኑት ሩዋንዳ እና ኬንያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ያለባቸውን የአለማቀፍ ውድድር እንደማይሳተፉ አሰታውቀዋል። የኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ስርጭት በስፖርቱ ከፍተኛ ጫና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ወሳኝ ግብ ጠባቂያቸው በጉዳት ለሳምንታት ያጣሉ

የድሬዳዋው ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ በጉዳት ምክንያት ለሁት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።   ከፍሬው ጌታሁን ጋር በመፈራረቅ ግቡን የሚጠብቀው ሳምሶን አሰፋ አውራጣቱ ላይ ውልቃት...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ከተጫዋቾቹ ጋር ተፋጧል

  ወልዋሎ አሰልጣኝ የውሀንስ ሳህሌ ካስፈረማቸው ሶስቱ ተጫዋቾች በስምምነት የእንለያይ ጥያቄ አቅርቦላቸዋል።   ካርሎስ ዳምጠው፣ምስጋናው ወልደዮሀንስ እና ፍቃዱ ደነቀ ክለቡ በስምምነት ልልቀቃችሁ ቢልም...

ዜናዎች

ብሩክ ገብረአብ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገብቷል

  ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን የተቀላቀለው ብሩክ ገብረአብ የልቀቁኝ ደብዳቤ አስገብቷል።   የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመሰር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ...

ስሁል ሽረዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አስራት መገርሳ ማረፍያ ታውቋል

  ቁመተ መለሎው አማካዩ አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ይህ አንጋፋ የቀድሞ የደደቢት፣ዳሽን ቢራ፣ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አማካይ በሁለተኛው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀብታሙ ገዛኸኝ ስለሀትሪኩ ይናገራል

👉👉 ሀትሪክ ከሰሩ አምስት ተጫዋቾች መካከል አንዱ በመሆኔ በጣም ደስታን ፈጥሮብኛል (ሀብታሙ ገዛኸኝ)   በቅርብ አመታት በሊጉ ከተመለከትናቸው ድንቅ ወጣት ተጫዋቾች መሀከል አንዱ...

ባየርሙኒክ አካዳሚዜናዎች

የጋሽ ከማል አካዳሚ ስድስት ከ15 አመት በታች ታዳጊዎችን ለባየርን ሙኒኩ አካዳሚ አስመርጧል

  ታላቁ አሰልጣኝ ምንም እንኳን በክለብ ደረጃ ማሰልጠን ቢያቆሙም። ለወደፊቱ ለሀገሪቱ የሚጠቅሙ ተጫዋቾችን በማፍራት ተጠምደዋል። የሚገባቸውን ክብር ያላጉኙት እኚህ አሰልጣኝ በሀገራችን ስመ ጥር...

ቁጥሮችዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በቁጥራዊ መረጃ ሲዳሰስ

  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመጀመሪያው ዙር የነበሩ ቁጥራዊ መረጃዎች ምን ይመስላል የሚለውን አንስተንላቹሀል። በመጀመሪያው ዙር በጠቅላላ 120 ጨዋታዎች ሲደረጉ 69 ማሸናነፍ ሲያልቁ 19...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

  በዛሬው የክለቦች የመጀመሪያው ዙር እይታችን ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው ዙር ምን ይመስል ነበር የሚለው በተከታዩ አዘጋጅተንላችኃል። በአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ እየተመሩ የመጀመሪያውን ዙር በ18...