የሚኪኤለ ደስታ ማረፊያ ታውቋል

 

ሚኪኤለ ደስታ ወደ ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል።

አንጋፋ ተጫዋች ከሚባሉት ተርታ ሚሰለፈው አማካዩ ሚኪኤለ ደስታ (ጣልያን) ወደ ስሑል ሽረ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ለበርካታ የፕሪምየርሊግ ክለቦች መጫወት የቻለው ይህ ተጫዋች ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ስኬታማ አመታትን ካሳለፈ በኋላ ዘንድሮ ወደ ሌላኛው የሀገሪቱ ሰሜን ክፍል ክለብ የሆነው ስሑል ሽረ አምርቷል። ስሑል ሽረ በተጫዋቾች ዝውውር በንቃት እየተሳተፉ ካሉ ከለቦች መሆኑም ይታወቃል።

Hatricksport website Editor

Facebook

ሚሊዮን ኃይሌ

Hatricksport website Editor