በፖናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 አመት በታች አለም ዋንጫ ለመካፈል በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች...
ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ለዛምብያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ቢወዳደሩም ሳይሳካላቸው ቀርቷል። በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የተጠበቀውን ያክል ውጤት እያመጡ የማይገኙት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቭ ከሳምንታት በፊት የዛምቢያ...
ሚቾ የዛምብያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን የመጨረሻ ሶስት እጮች ላይ በመካተት ከጫፍ መድረሳቸው ታውቋል። የቀድሞው የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚቾ ከሳምንታት በፊት በአዲስ...
በኮስታሪካ እና ፓናማ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ ጋር ያከናወኑት የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች...
ከ20 በታች የኢትዮጵያ ሴቶች ቤሕራዊ ቡድን 10:00 ላይ ከቡሩንዲ አቻው ጋር ይገጥማል እኛም ጨዋታውን የተመለከተ ጉዳዮችን አንሰተናል ። ዛሬ ከቀኑ 10:00 ከ20...
ዛሬ ከቀኑ 10:00 ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ ሴቶች ቤህራዊ ቡድን የቡሩንድ አቻውን ቡሩንዲ ላይ ኢንዋሪ ስታዴም ላይ የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያውን ያደርጋል...
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ቡሩንድ አቻውን የሚገጥምበት አሰላለፍ ይፋ አድርጓል 4-3-3 ግብ ጠባቂ አባይነሽ ኤርቄሎ ተከላካይ ታሪኳ ደቤሶ ብዟየሁ ታደሰ ናርዶስ ጌትነት ብርቄ...
ኢትዮጵያ ውስጥ በእድሜ ትንሿ ሌላኛዋ የባህር ዳር ከነማ ደጋፊ ረቂቅ ሙሉሰው ሁለተኛ አመቷ ባከበረች ማግስት የክለቡ አባል ሆናለች። ታዲያ በአንዳንድ የክልል ስታየዲዮሞች እንኳን...
የአፍሪካ ዋንጫ እንደከዚህ ቀደም ሁሉ በጥር እና የካቲት ወር ላይ እንደሚካሄድ ዛሬ ካሜሮን ላይ የተሰበሰቡት የካፍ አባላት አስታውቀዋል። አምና ባልተለመደው መልኩ በአለም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident