መነሻ ገጽ Selam Abadi
ተፃፈ በ

7 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ አዳማ ሲሴኮን አስፈረመ

በዘንድሮ የውድድር ዓመት በርከት ያሉ ተከላካዮችን ያሰናበቱት ምዓም አናብስቶቹ የባህርዳሩን ማሊያው ተከላካይ አዳማ ሲሴኮን አስፈርመዋል። በ2010 በጅማ አባጅፋር ቆይታው የሊጉን ዋንጫ ማንሳቱ የሚታወስ...

ስሁል ሽረዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ስሑል ሽረ በቃሉ ገነነ አስፈረመ

  ስሑል ሽረ በግማሽ ዓመቱ የዝውውር መስኮት 5ተኛ ፈራሚያቸውን ከወልቂጤ ከተማ አድርገዋል ።   በያዝነው የውድድር ዓመት ለወልቂጤ ከተማ በመጫወት ላይ የነበረው ገነነ...

ወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች ላለፋት ዓመታት በወልዋሎ ሁለተኛ ቡድን ውስጥ በፊት አጥቂነት ሲጫወት የነረበውን ነጋሲ...

ባህርዳር ከተማዜናዎች

ባህርዳር ከነማ ከአማካዩ ሚካኤል ዳኛቸው ጋር ተለያየ

  ተጨዋቹ ከአንድ ዓመት በፊት በነበረው የግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት አውስኮድን ለቆ ባህር ዳርን መቀላቀሉ የሚታወስ ሲሆን ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላም በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው...

ወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ ከሶስት ተጨዋቾቹ ጋር ለመለያየት ከስምምነት ደርሷል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ አዳዲስ ተጨዋቾች በማስፈረምና በማሰናበት ላይ የተጠመዱት ወልዋሎዎች ክረምት ላይ ካስፈረምዋቸው ፍቃዱ ደነቅ፣ካርሎስ ዳምጠውና ምስጋናው ወልደዮሀንስ ጋር በስምምነት ለመለያየት...

ሶሎዳ አድዋዜናዎች

ክብሮም አፅብሃ (ቺቻሪቶ) ሰሎዳ ዓድዋን ተቀላቅሏል

በክረምቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው ክብሮም አፅብሀ ( ቺቻሪቶ) በውሰት ውል ወደ ቀድሞ...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና

  ጨዋታ: ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር አክሊሉ ደግፌ የጨዋታ ቦታ:...