መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ ባህርዳር ከነማ ከአማካዩ ሚካኤል ዳኛቸው ጋር ተለያየ
ባህርዳር ከተማዜናዎች

ባህርዳር ከነማ ከአማካዩ ሚካኤል ዳኛቸው ጋር ተለያየ

አጋራ
አጋራ

 

ተጨዋቹ ከአንድ ዓመት በፊት በነበረው የግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት አውስኮድን ለቆ ባህር ዳርን መቀላቀሉ የሚታወስ ሲሆን ቡድኑን ከተቀላቀለ በኋላም በአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው የመሰለፍ እድል ሳያገኝ በመቆየት በተጠባባቂ ወንበር ላይ በርከት ያሉ ጊዜያትን አሳልፏል።

 

በዘንድሮ የውድድር ጊዜም ሚካኤል በተጠባባቂ ወንበር ላይ በመሆን እያሳለፈ ሲገኝ ተጨዋቹ ከክለቡ ጋር ለመቆየት የተስማማበት ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ ክለቡን እንዲለቅ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...