ፋሲል ከነማ በረከት ደስታን በይፋ አስፈርሟል !

 

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንደሚሳተፉ እርግጥ ከሆነ በኋላ ይበልጥኑ የቡድን ስብስባቸውን እያጠናከሩ የሚገኙት አጼዎቹ የመስመር አጥቂውን በርከት ደስታ ከ አዳማ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል ።

በረከት ደስታ በዛሬው እለት በፌዴሬሽን በመገኘት ፊርማውን ማኖሩ ሲገለፅ ቀጣዮቹን ሁለት ዓመታት በፋሲል ከተማ ለመጫወት መስማማቱ ይፋ ተደርጓል ።

በረከት ደስታ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአዳማ ከተማ ጥሩ የውድድር ዓመትን ሲያሳልፍ ከዚህ ቀደም ለሀድያ ሆሳዕና ለመጫወት መስማማቱ ቢታወሰም ዝውውሩ አለመፅድቁን ተከትሎ ፋሲል ከተማን ሊቀላቀል ችሏል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor